Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Odie
Member+
Posts: 7417
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

አመንዝራው ግን ክርስቲያኑ ቆምጬ❗️

Post by Odie » 29 Mar 2026, 15:33

ቆምጬ እዚህም እዚያም ታቦቱም ሴቶቹንም ይሳለም ነበር :lol:

ቆምጬ ስንኝ ቋጥሮ ነበር አሉ :lol: 👇

እዛ ማዶ ሚካኤል እዚህ መድሃኔያለም

ለምን እንለፋለን በተገኘበት እንዲሁ መሳም :lol: :lol:

ዘማዊዉ ቆምጬ :lol: