Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Selam/
Senior Member
Posts: 17831
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

የሀገሬ ሰው - ለመሆኑ ሰሞኑን ገበያው እንዴት ነው?

Post by Selam/ » 29 Mar 2026, 07:16

1 ኪሎ ቅቤ 1800 ብር
1 ኩንታል ጤፍ 18,500 ብር
1 ኪሎ ብርቱካን 500 ብር
1 ኪሎ አቩካዶ 300 ብር
1 ኪሎ ቡና 2300 ብር
5 ሊትር ኦማር ዘይት 3600 ብር
1 ኪሎ ድንች 80 ብር
1 ኪሎ ሙዝ 80 ብር
የሀበሻ ዶሮ እንቁላል አንዱ 35 ብር
የፈረንጅ ዶሮ እንቁላል አንዱ 30 ብር
በግ ትንሹ 25 ሺህ ብር
ፍየል ትንሹ 35 ሺህ ብር
በሬ መካከለኛው 150-250 ሺህ ብር
ዶሮ መካከለኛው የፈረንጅ 3500 ብር
ዶሮ የሀበሻ 4800 ብር
ነዳጅ አንድ ሊትር 185 ብር (እሱም ከተገኘ)
የቤት ኪራይ አንድ ክፍል ቤት 15 ሺህ ብር
ሶስት ቤድ ሩም ቤት 70-80 ሺህ ብር