እራሱ የፈረንጅ ጠመንጃ ስለያዘና ጥብቆ ትቶ የፈረንጅ ልብስ ስለለበስ የቀናና የስለጠነ እየመስለ በመንገድ እየተፀዳዳ
አማራ ማለት የተራራ ህዝብ ነው ትክክል አይደለም አማራ ከስለሞን ዘር የተወለደ ስማያዊና ኢትዮዽያዊ ብቻ ሆኖ የተወለደ ዘር ነው ሌላው ልፋጭ ነው ብለው በውሽት መፅሃፍ ቅዱስን እየጠቀሱ አማራ አይደለንም አሉ! መፅሃፉን እስክናነበውና ውሽቱን እስክናውቅ
በቃ ዘፋኙ ሁሉ ይህን አዘመሩት ህዝቡን አደነዘዙት
ኦርቶዶክስ የሚባል ሃይማኖት ውስጥ ከተው ተበተቡት
አሁን ይህችን እቁብ በላና ኦሮሙማ rightfully መሪውን ከተቆጣጠረ በሁዋላ ኢትዮዽያዊ ነኝ አለ
ቆማጣው ቆምጬ ተበሳጭቶ እንዴት አንተማ የውሽት ኢትዮዽያዊ ነህ ብሎ የስፋውን ሃይማኖት ባንድራ የውሽት ዙፋን አጣቀስ
የዋሁ ህዝብ ደግሞ እድሜ ልኩን እናትህ ነች የተባለውን ኢትዮዽያን እያየ ኦሮሙማን ተከትሎ ኢትዮዽያ እያለ ነጎደ!!
ቆምጬ ጨርቁን ጥሎ አሁንስ አማራ ነኝ ሽፍቻለሁ አለ!
ኢትዮዽያ ኢትዮዽያ የምትሆነው አንተ ስታጨማልቃት ብቻ ከሆነ መንገዱን ጨርቅ ያርግልህ ተባለ
የቆምጬ ኢትዮዽያ
ስለ አማራዋ ኢትዮዽያ ቅዳሴ
እኛ የኦሮሞዋም ኢትዮዽያ ተመችታን ትሻሻላለችም ብለን እንጠብቃለን!