Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13228
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

At least historical, documented for the future generation

Post by DefendTheTruth » 26 Mar 2026, 16:40

Better late than never, goes the saying. ህን በርፈቴ መሌ ህን ሀፍኔ (ሀፉራ በርፈቹ) goes the Afan Oromo version of the saying.

Ms. Annalena Baerbock, current Chairperson of the UN-Assembly, eloquently presented the injustice committed in the name of Slavery yet her country only abstained the resolutions passage at the UN.

3 Countries opposed, the usual suspects US, Israel and Argentina, while the swopping 52 countries abstained, mostly these are Europeans and their descendants. Africans and Asians overwhelmingly favored the resolution, the saying goes (as African proverb):

"The axe forgets; the tree remembers" (those who inflict pain (in this case the axe) often dismiss or forget their actions, while those who suffer the injury (the tree) carry the scars forever. ).

ያቆሰለ ብረሳ፣ የቆሰለ አይረሳም, the Amharic version.

That is all about the "just America"!


fasil1235
Member
Posts: 2226
Joined: 01 Jul 2018, 08:58
Location: Sululta

Re: At least historical, documented for the future generation

Post by fasil1235 » 27 Mar 2026, 09:50

በባንጃ ወረዳ መንግስት ያደረገላቸዉን የሰላም ጥሪ የተቀበሉ ታጣቂ ኃይሎች በሰላም ገቡ፤

​በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ባንጃ ወረዳ ሳትማዳንጊያ እና አካባቢው በተሳሳተ መንገድ ታጥቀው በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የሰላም ጥሪዉን የተቀበሉ ታጣቂዎች ከነሙሉ ትጥቃቸው ለመንግስት እጃቸውን ሰጥተዋል።

​ ራሱን ቴዎድሮስ ዕዝ ብሎ በሚጠራው ጽንፈኛ ቡድን ውስጥ የ144ኛ ክፍለ ጦር የ105ኛ ኮር የሻምበል መሪ የነበረዉ መንገሻ ነበሩ እና 3 አባላት ናቸው በሰላም የገቡት ።

የብሔረሰብ አስተዳደሩ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ቴዎድሮስ እንዳለው ወደ ህዝባችሁና ወደ ሰላም መጥታችኋል ያሉ ሲሆን ሌሎችም ይህንን የሰላም ዕድል እንዲጠቀሙ ጥሪ አቅርበዋል።

የሀገር መከላከያ ሰራዊት የ304ኛ ኮር አዛዥ ብርጋዴር ጄኔራል አዲሱ ሙሀመድ በበኩላቸዉ በእርስ በእርስ ውጊያ ድልም ግብም የለም ብለዋል። አዛዡ አክለዉም ተመላሾቹ ቀጣይ ህዝባቸውን እንዲክሱ አሳስበዋል።

​የመንግስትን የሰላም ጥሪ ተቀብለዉ የገቡት የቀድሞ ታጣቂዎች በበኩላቸዉ በጫካ ቆይታቸው የበደሉትን ህዝብ ለመካስ ወደ ሰላማዊ ህይወት ለመመለስ መወሰናቸውን ገልጸዋል።

በአቀባበል በፕሮግራሙ ከፍተኛ የመንግስትና የሰራዊት አመራሮች እንዲሁም የሀገር ሽማግሌዎች ተገኝተዋል።

አማራ ኮሙዩኒኬሽን


Post Reply