Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Naga Tuma
Member+
Posts: 7367
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

መረራ ጉድና በቃሉ የምናል ወይስ በእየሱስ ያምናል ወይስ ሃይማኖት የሌለዉ ሰዉ ነዉ?

Post by Naga Tuma » 26 Mar 2026, 16:29

ካልተሳሳትኩ ዕድሜ ልኩን ማለት በሚቻል ደረጃ የኢትዮጵያ ፖለትካ ዉስጥ ኖሮ፣ የፖለትካ ሳይንስ ፕሮፌሰር ሆኖ፣ ጋላ የሚል ቃል ከኢትዮጵያ ፖለትካ ቃላት ማስፋቅ ያልቻለዉ መረራ ጉድና ሃይማኖት ያለዉ ሰዉ ነዉ ወይስ ሃይማኖት የሌለዉ ሰዉ ነዉ?

በዚህ ዘመን በጣም የሚገርመዉ ከእኛ ጋር እየሱስ ካላላችሁ ብለዉ ጋላ ባዮች ገብረ ክርስቶስ ማለት ይታረም ማለት ያልቻለ ኢሳያስ አፈወርቂ ካድሬዎች ብቻ ሳይሆኑ ኦሮሞ ነን ባዮች ዮሓንስ ለታ እና ሰለሞን በየነ ዐይነት መሆናቸዉ ነዉ።

መረራ ጉድና የኢሳያስ አፈወርቂ ካድሬዎችን ጋላ ማለት ተዉ ማለት ካልቻለ እንደ ዮሓንስ ለታ እና ሰለሞን በየነን ለምን ጋላ ትላላችሁ ብሎ መጠየቅ የማይችል የፖለትካ ሳይንስ ፕሮፌሰር ነዉ?

በቃሉ የምያምን ከሆነ ወይም ሃይማኖት የሌለዉ ከሆነ እሱም ጋላ ተባለ ማለት ነዉ።

ወይ ኣንቺ ሃገር የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ ማለት ሰብን ኩን ሰበ ጋሪ ዸ፣ ዱአኒፍስ ኦማ ምት ያለዉ ነዺ ገመዳ ሞቶ ስ ህን አመኑ ያ ዱአ ያለዉ እና ከእኛ ጋር እየሱስ ካላላችሁ ጋላዎች ናችሁ ባዮች እንደ እነ ዮሓንስ ለታ እና ሰለሞን በየነ ዐይነት ማለት ነዉ።