Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sesame
Member+
Posts: 8551
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

የነዳጅ ሰልፍ የኮሪደሩን ገፅታ ያበላሻል ተብሎ እየተከለከለ ነው

Post by sesame » 26 Mar 2026, 09:58

This is comedy with a vengeance!

"አዲስአበባ ላይ ለሊቱን ሙሉ ነዳጅ ልንቀዳ ተሰልፈን እያለ .. ጠዋት አራት ትራፊክ ፖሊሶች መጥተው ከላይ የመጣ ትዕዛዝ ነው ብለው የነዳጅ ሰልፉን በተኑት" .. አንድ አሽከርካሪ ለሹፌሮች አንደበት ከፃፈው።

የነዳጅ ሰልፍ የኮሪደሩን ገፅታ ያበላሻል ተብሎ እየተከለከለ ነው 😁

#አይ #ብልፄ

https://www.facebook.com/share/1PDXxWYL7m/

:lol: :lol: :lol: :lol:


Post Reply