ጉራጌኛ የሴም ቋንቋ እጅግ ጥንታዊ ቃል ነው። ቅርበቱም ከግዕዝ እንጂ አማርኛ ጋር አይደለም።
ክትፎ የማን ቃል እንደ ሆነ አላውቅም።
በጉራጌዎቹ ዘንድ ክትፎ የተውሶ እንጂ አገር ቤት ክትፎ አይባልም።
የቃላት ትርጉም፡
በሰር = ስጋ
ወምትር = መክተፍ
መተሮ = ከተፈ
ምትር = ክትፍ
ብርንዶ = ቀይ ክትፎ
ስልስ = ጥብስ ክትፎ
ትኩል = ቅቅል ክትፎ
ወተክል = መቀቀል
ጥሬ ስጋ አሁን አሁን የመጣ እንጂ እኔ አገር ቤት ሳድግ ጥሬ ስጋ ዝም ተብሎ ጥሬው አይበላም ። አማራ ብርንዶ ሲል ቀይ ስጋ ማለቱ ነው። ጉራጌ ብርንዶ ሲል ጥሬ ክትፎ ማለት ነው።
ጉራጌ ጌ ይላል አማራ ቤት ይላል (ጌ ምድር ማለት ነው፣ ቤት ቦታ ማለት ነው
አማራ ጎመን ይላል ጉራጌ አምብል ይላል!
አማራ መንገድ ይላል ጉራጌ ሞጨ ይላል
ስለዚህ አበረ የተባለ የጀረ አረ ወዴ ከፍ ከፍ !!!
ጉራጌኛና አማራኛ ፍጹም የተለያዩ የሴም ቋንቋዎች ናቸው ፣ እጅግ መሰረታዊ በሆኑ ቃላት ይለያያሉ
ክስታኔ አርዴ ይላል ፣ ግዕዝ ነው ፣ አማራ ምን እንደ ሚል አላቅም ፣ዝም ብሎ ወጣት ፣ ታዳጊ ነው የሚለው
ዘርማ ተወላጅ ወጣት ትውልድ በሰባት ቤት
ጉራጌ ባይ ይላል አማራ ልጅ ይላል
አማራ ምግብ ይላል ጉራጌ ጉንስ ይላል
ጉራጌ ሌማት ይላል (መብሊያ ማለት ነው) አማራ መሶብ ይላል (መሶብ መሃል የሚቀመጥ ማለት ነው)
ጉራጌ አንቀፎ (ይዞ መጉራሻ ማለት ነው) አማራ ማንኪያ ይላል (ምን ማንኪያ? ግልጽ አይደለም)
አማራ ጉረስ ይላል ጉራጌ ተክም ይላል
እነዚህ ቃላት በኢቲሞሎጂ ፍጹም የተለያዩ ናቸው
ስለዚህ እጅግ እጅግ ብዙ ያማርኛ ቃላት ዝም ብሎና በዘፈቀደ የተፈጠሩ ናቸው
አበረ የጀረ አረ (የዶሮ ቅዘን) እጅህን ሰብሰብ
