ወያኔዎቹን “ኣፈር ልሰን ተነስተናል” ሲሉ ሰምተናቸው ነበር።
እነ ዘበርጋ እነ በለጠ እነ በቀለ፡ እነ ኩራባቸው፡ እነ ሽዋንዳኝ፡ እነ ልዑልሰገድ፡ እነ ኣዝብጤ፡ እነ መገርሳ፡ እነ ፈይሳ፡ እነ ገመቹ፡ እነ ዘበርጋ ጭምር “እኛም የቀይባህርን ጨው ልሰን ልንነሳ እያለምን ነው” ሲሉ ሰማናቸው።
ለማንኛዉም 'ከጦቢያዉ ባህር ኃይል' ፋይል በጥቂቱ ተቀንጭቦ ሲመዘዝ ይህን ይመስላል፡ አልኳሉ ላይ ዘበርጋ የለ በለጠ የለ በቀለ የለ ኩራባቸው የለ ሽዋንዳኝ የለ ልዑልሰገድ የለ መገርሳ የለ ፈይሳ የለ ገመቹ የለ ችሮስ የለ አነንያ የለ . . .
IMPERIAL ETHIOPIAN GOVERNMENT – GOVERNMENT OF ERITREA
OFFICIALS LIST – MAY –JUNE 1962
Published by the Government of Eritrea on the Authority of H.E the Chief Executive
[H.E. Bitwoded ASFAHA WOLDEMICAEL]
IMPERIAL ETHIOPIAN NAVY [H.S.I. Naval Base]
Capt. S. BRAATHEN – [Naval Officer in charge (NOIC) Massawa]
Cdr. INGE THORP –[Executive Officer H.S.I.N.B.]
Cdr. R. ANDRESEN – [Head of Supply Dep.]
Lt. W.R. SCHOLZ –[Training Officer N.Coll]
Lt. cdr. T NILSEN – [Training Officer N.Po School Training Officer N. Rating school]
Professor P.HOEL – [Head of Academic Sec.]
Lt cdr. N HANSEN – [Head of Engineering Electrical Dep.]
Lt. K.E. STROEM-PEDERSEN – [Head of Weapon/Shipwright Dept.]
Lt. B. ERIKSEN – [Head of Supply Dep.]
Dr. N. AANESEN – [Head of Medical Dept.]
Lt. cdr. R.G DUE ANDERSEN – [Base Maintenance Officer]
Lt. B JOHANSEN – [Duty Officer]
Lt. R. STOLPESTAD – [Wardroom Officers Mess C.O]
በነኝህ “ነጮች” የተመለመለውን የጦቢያ ባህር ኃይል ነው፡ ያገሬ ቆፍጣኖቹ የባህር ቀበሮዎች ድባቅ በመምታት ናቫልቤዙንም ጭምር ድምጥማጡን ኣጥፍተው፡ ባህራቸውን ሙሉ በሙሉ የተቆጣጠሩት ጀግኖቹ የኤርትራ ባህር ኃይሎች!
ክብር ለኤርትራ የምድር የአየርና የባህር ኃይል!!!!!