Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42716
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ዛሬ ላይ የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ኢንተገሪቲ የሌላቸ የሙሰኛና ዉሸታም መፈልፈያ ናቸው !!! ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ

Post by Horus » 24 Mar 2026, 00:45

ይህን ወያኔ ትግሬ ያጨማለቀው ተቋም ገልብጦ ሊያጸዳው እሳት ጎርሶ ተነስቷል! ፍሬ ከግንዱ ርቆ አይወድቅም! ልመናና ኬብነት ከሚጠየፈው ማህበረሰብ ተመዞ ሌላ ምን ሊሆን ይችላል!!! ጎራንብህ! አቢይ አህመድም ይህን ወሳኝ የሕዝባችን ትምህርት ጉዳይ ለዶ/ር ብርሃኑ ሃላፊነት መተዉ በራሱ የሚያስመሰኘው ነው !!! :idea: :idea: :idea: :idea: