Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10173
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ለብዙዎቻችን የብልፅግና አርአያ የሆነው አይ ሾ ስፒድ ወደ ኤርትራ እንዳይገባ ለምን ተከለከለ?

Post by Digital Weyane » 23 Mar 2026, 00:20

ፍትህ ለአይ ሾ ስፒድ። በጦቅላይ ሚኒስቴራችን አቢይ አህመድ በተደረገለት ግብዣ መሠረት የብልፅግና ወንጌልን ሊሰብክ ነው ወደ ሀገራችን ኢትዮጵያ የመጣው። ። የፈለገውን ነገር የማምለክ መብቱ ይጠበቅ። :roll: :roll:

Post Reply