Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Naga Tuma
Member+
Posts: 7367
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

ዘመነ መሳፍንትን ኣሸንፈዉ መቅደላ አቀበት ላይ ስለተዋከቡት ካሳ ያንጎራጎረዉ ቴዎድሮስ ካሳሁን ኣዲስ ዘፈን ያወጣ ይሆን?

Post by Naga Tuma » 22 Mar 2026, 09:29

እግዝያር ኣለ ስላለ ተዋከበ እና
ወዲህ ዞር ቢል ኣማኝ ዬለም እና
ወድያ ዞር ቢል ኣማኝ ዬለም እና
እየሱስ በሉኝ ያለ ዳያብሎስ ሆነ እና
ባይዋከብ ኖሮ የዘመነ መሳፍንት ዳኛ

መጋቢት ቀን 12፣ 2018 ዓም

ፕሮፌሰርም፣ ፕሮፌትም፣ ቃሎም የተባለዉ ግምት ነዉ።