Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
ethiopianunity
Senior Member
Posts: 10949
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

ባሁን ጊዜ ነፃውጪው እየተፍጨረጨረ ያለው ኢትዮዽያን ወገቧን ለመቁረት ላይ ነው

Post by ethiopianunity » 21 Mar 2026, 23:15

ይህን የሚ ያስፈፅመው ያለው የአኢሀድግ ቁ2ቱ ፒፒ ነው። እንግሊዝና አሜሪካን እስራኤል ግብፅ የነደፉት ኢትዮዽያን ለማፍረስ የታቀደው እየሰራ ነው ያለው። ሻብያና ህዋሀት በነዘመነ ፋኖ ስም አማራውን ወደነሱ እየገፉት ነው። ኦነጋውያንና ደቡብ በዼንጤ ጠቅልለው ኦሮሞንና ደቡብን ለመጠቅለል እየተንቀሳቀሱ ነው። እነዚህ ሁለት ቡድኖች በከፍተኛ ጉራጌንና አማራን ለመለያየትና ሰሜኑንና ደቡቡን ለመበጣጠስ እየታገሉ ነው ኢትዮዽያን ለማፍረስ። ኢ አር ላይ ያሉ አይጦች በሙሉ ከጉርጓዳቸው ወተዋል! Odie, Tiago, fasil123, Misraq, Right, Abere, Dama etc. እነ Fyamentaን Sesameን Fed upን, Halafi Mengediን Axumezanaን እያስናቁ ነው!