Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Naga Tuma
Member+
Posts: 7367
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

የእነዚህ ግጥምጥሞች መከሰት ፕሮባቢሊቲ ምን ያህል ነዉ?

Post by Naga Tuma » 21 Mar 2026, 11:59

ታዋቂዉ የእንግሊዝ ሳይንቲስት ኣይሳክ ኒዉተን ኣንዱ ግኝት እና የኢትዮጵያ ሳይንቲስት ነኝ ባይ ግኝት ተያያዥ ናቸዉ።

የኢትዮጵያ ሳይንቲስት ነኝ ባይ ግኝት ሀ ሁ መማር ሳይጀምር በፊት ከልጅነት ጀምሮ የማወቅ ጉጉት ጥረት ዉጤት ሲሆን የመጀመርያዉ አሜሪካ ዉስጥ የታተመ የሳይንስ ወረቀቱ ዉስጥ ግኝቱ በኣይሳክ ኒዉተን ግኝት ላይ ተጨማሪ ይሆናል ብሎ ጽፏል።

እንግሊዝ ዉስጥ የታተመ ሁለተኛዉ የሳይንስ ወረቀቱ ደረሰን ተብሎ የተመዘገበዉ ቀን ኣፄ ሀይለ ስላሴ ከጣልያን ወረራ በኋላ ከእንግሊዝ ወደ ኢትዮጵያ የተመለሱበት ቀን ነዉ።

የሳይንስ ወረቀቱ የተላከዉ ቀኖቹ እንዲገጣጠሙ ታስቦበት እንዳልሆነ እርግጥ ነዉ።

እ አ አ ኣይሳክ ኒዉተን የሞተበት ዓም የታዋቂ የኢትዮጵያ መሪ እና የኢትዮጵያ ሳይንቲስት ነኝ ባይ የትዉልድ ቀኖች ቅጥያ ነዉ።

ያ ዓም እንግሊዝ ኒዉ ዎርልድ ኦርደር የተባለዉን ድርጅት ያቋቋመችበት ዓም መሆኑ በዚህ ዓመት ለዐለም ይፋ ሆኗል።

ስለዚህ እዚህ ሁሉ ዉስጥ ግጥምጥሞች ኣሉ ማለት ይቻላል።

ጥያቄዉ የእነዚህ ግጥምጥሞች መከሰት ፕሮባቢሊቲ ምን ያህል ነዉ?

ግምትም ይሁን መልስ ያለዉ የሰዉ ልጅ ይገኛል?