Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Noble Amhara
- Senior Member
- Posts: 13672
- Joined: 02 Feb 2020, 13:00
- Location: Abysinnia
Post
by Noble Amhara » 19 Mar 2026, 07:20
same hairstyle
same lifestyle
same behavior

-
Odie
- Member+
- Posts: 7144
- Joined: 24 Jun 2024, 23:07
Post
by Odie » 19 Mar 2026, 08:18
የዳያስፖራ ገንዘብ‼️🤣🤣🤣🤣
ምናቸው ታጋይ ይመስላል ተራራ ላይ ተንጠልጥለው የሚያልፍ ወታደር እየማረኩ የገበሬውን ንብረት እየዘረፉ እየበሉ🤣🤣
-
Affable
- Member
- Posts: 753
- Joined: 15 Jul 2023, 13:21
Post
by Affable » 19 Mar 2026, 09:49
ማን ነው ልዩነት አላቸው ያለው። ሁለቱም ህዝባችንን — ኢትዪጺያንን አይደለም — እንወክላለን ብለን ነው ውጊያ ላይ ነው ያለነው የሚሉን። ፎቶ መነሳቱን ፣ ጎፈሬ ማሳደጉን ከሆነ ለመመሳሰላቸው እንደምክንያት የተጠቀሰው ያ የሚገርም አልመሰለኝም። መኖራቸውን በሆነ መንገድ መግለፅ አለባቸው ለቀለብ ሰፋሪዎቻቸው።
ሁለቱም የትምህርትቤት በራፍ ረግጠው የማያውቁ “የህዝባቸው” ነፃ አውጪ አድርገው ራሳቸውን መውሰዳቸው የሚገርም መመሳሰል ነው ከተባለ በነሱ እምነት ጥለው የሚጋልቧቸው ከነሱ የተሻለ ጭንቅላት አላቸው ወይ ብሎ መጠየቅ የግድ ይላል።