Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Selam/
Senior Member
Posts: 17438
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

ያለ ምንም ደም ፣ ኢትዮጵያ ትቅደም!

Post by Selam/ » 14 Mar 2026, 10:42


sesame
Member+
Posts: 8423
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: ያለ ምንም ደም ፣ ኢትዮጵያ ትቅደም!

Post by sesame » 14 Mar 2026, 12:01

የደርግ መሃያይሞች ኢትዮጵያ ትቅደም ወደ ኢትዮጵያ ትውደም ቀየሩት ! A million Ethiopians died in the Red Terror. But what is new. Ethiopia has been like that for centuries. Tedros killed millions. Minilik killed millions. The midget Hailesellasie did the same. Mengistu just did what his fathers and grandfatherd did. And now even the she-male Abiy is killing millions! If itsn't disease and hunger that kills millions it is cruel leaders who have no qualms about burning their lands!

In retrospect, doesn't it seem tragically sad that a little person like Mengitstu could come to power in Ethiopia to wreck inestimable havoc!


Selam/
Senior Member
Posts: 17438
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ያለ ምንም ደም ፣ ኢትዮጵያ ትቅደም!

Post by Selam/ » 14 Mar 2026, 14:58

የሻዕቢያ ካድሬዎች እንደገና እንደ ዝንቦች ውር ውር ማለት ጀመራችሁ።

በየእስር ቤቱ ሲጥ የሚደረገውን፣ በየበረሃው የሚቀልጠውን፣ በአሳነባሪ የሚሰለቀጠውን፣ የሳልባጅ ቦንዳ የሚሸከመውን ኤርትራዊስ ማን ይቁጠርላችሁ? በደርግ ዘመን 5 ሚሊዮን የነበረው ቁጥራችሁ መንምኖ አሁን 2 ሚሊዮን ሲሆን ፣ ማህፀኗ ለምለም የሆነችው ኢትዮጵያ ጨካኞች ልጆቿን በየጊዜው ቢበሉባትም ፣ የትውልድ እጥረት የለባትም።



Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10130
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ያለ ምንም ደም ፣ ኢትዮጵያ ትቅደም!

Post by Digital Weyane » 15 Mar 2026, 17:15

የጌታቸው ረዳ ደጋፊ መሆኑን ደረቱን ነፍቶ ከሚናገረው ትግራዋይ ወንድማችን Selam/ ጋር በቡዙ ነገር ባልስማማም በዚህ ወሳኝ ሰዓት እያደረገው ላለው ኤምሬትን የማዳን ትግል ከወንበሬ ተነስቼ እንዳጨበጭብለት ያስገድደኛል። :roll: :roll:

Selam/
Senior Member
Posts: 17438
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ያለ ምንም ደም ፣ ኢትዮጵያ ትቅደም!

Post by Selam/ » 15 Mar 2026, 17:22

ከስምንት ኤርትራውያኖች ውስጥ አንዱ ብቻ ነው ኢትዮጵያ ውስጥ እንዲኖር የተፈቀደለት። የ ER ዝንቦች እዚሁ በስልካችሁ መስኮት ላይ እየቀላወጣችሁ ውር ውር በሉ! :lol:


[/quote]
Digital Weyane wrote:
15 Mar 2026, 17:15
የጌታቸው ረዳ ደጋፊ መሆኑን ደረቱን ነፍቶ ከሚናገረው ትግራዋይ ወንድማችን Selam/ ጋር በቡዙ ነገር ባልስማማም በዚህ ወሳኝ ሰዓት እያደረገው ላለው ኤምሬትን የማዳን ትግል ከወንበሬ ተነስቼ እንዳጨበጭብለት ያስገድደኛል። :roll: :roll:

Abere
Senior Member
Posts: 15211
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ያለ ምንም ደም ፣ ኢትዮጵያ ትቅደም!

Post by Abere » 15 Mar 2026, 17:27

የሻዕብያ ውርንጭላዎች ቢመራቸውም የግድታ እውነቱ ሊነገራቸው ተገቢ ነው። እየመረራቸውም ቢሆን እውነቱን በደንብ ስለጋትካቸው ምስጋና ይገባሃል። መራራ እውነት በመጨረሻ ትጣፍጣለች። ኢትዮጵያዊያኖች አምርረው አብይ አህመድ (ኦነግ-ኦሮሙማ) ስለሚጠሉ ብቻ ሲባል ሻዕብያ እና ወያኔን ለምስደሰት መዋሸት አይቻል። ሁለት ስህተቶች ወይም ውሸቶች አንድ እውነት አይወልዱም - ሻዕብያ የኢትዮጵያ ጠላት እና የውሸት ጠሪያ የነካ ነው- ኦሮሙማ-ኦነግ እንድሁ ውሸት ፈልፋይ። ሻዕብያ አባ ገዳይ (አባገዳ) የዲሞክራሲ ተምሳሌት - የቡርቃው ዝምታ ደግሞ የታሪክ መማሪያ መጻህፍት የፈጠረ ቱልቱላ ወሸታም - ስለኢትዮጵያ ምስል እና ካርታ ስንት ሊቀጥፉ እንደሚችሉ ይታመናል። አይናችን እያየ ህሌናችን የሚያውቀን እውነት መካድ አይቻልም። ኢትዮጵያ ከሰሜን እስከ ደቡብ - ከምስራቅ እስከ ምዕራብ ሙሉ ነች - ጎደሎ ሻዕብያ እና ወያኔ ስለጎደሉ ታሪኩ አይጎድልም።
Selam/ wrote:
14 Mar 2026, 10:42

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10130
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ያለ ምንም ደም ፣ ኢትዮጵያ ትቅደም!

Post by Digital Weyane » 15 Mar 2026, 20:41

Selam/ እና Abere በኤሚሬት ሳንባ የሚተነፍሱ የትግራይ ብልፅግና ፓርቲ አባላት ሆይ፣

ኤርትራውያን ባስተሳሰብ ችሎታቸው እና በስልጣኔ ደረጃቸው በጣም ይበልጡናል ብሎ በማሰብ ያዳበራችሁት የበታችነት ስሜት እና የምቀኝነት መንፈስ በግዳጅ እኛ ላይ ልትጭኑብን አትሞክሩ። እዛው ራሳችሁ እንደማእተብ ተሸክማችሁት ዙሩ። :roll: :roll:

Selam/
Senior Member
Posts: 17438
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ያለ ምንም ደም ፣ ኢትዮጵያ ትቅደም!

Post by Selam/ » 15 Mar 2026, 22:02

1:8




Digital Weyane wrote:
15 Mar 2026, 20:41

Selam/ እና Abere በኤሚሬት ሳንባ የሚተነፍሱ የትግራይ ብልፅግና ፓርቲ አባላት ሆይ፣

ኤርትራውያን ባስተሳሰብ ችሎታቸው እና በስልጣኔ ደረጃቸው በጣም ይበልጡናል ብሎ በማሰብ ያዳበራችሁት የበታችነት ስሜት እና የምቀኝነት መንፈስ በግዳጅ እኛ ላይ ልትጭኑብን አትሞክሩ። እዛው ራሳችሁ እንደማእተብ ተሸክማችሁት ዙሩ። :roll: :roll:

Post Reply