Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Misraq
Senior Member
Posts: 17709
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

ሊስትሮዎችን የOrphan ስሜት እንዲያድርባቸውና ኦሮሙማ ላይ እንዲለጠፉ ያደረጋቸው ይህ ነው

Post by Misraq » 15 Mar 2026, 13:42

ሊስትሮ ጉራጌዎች አማራ ተገዶ በአማራነቱ ዙርያ እንዲመክት የሄደበት መንገድ እናት ልጇን ገበያ ጥላው እንደሄደችው አይነት የመከፋትና የመተው ስሜት አሳድሮባቸዋል።

ይዋል ይደር እንጂ በአማራ ፋኖ ትግል አንደኛ ተጠቃሚ ሊሆን የሚችለው በተበጣጠሰ ሁኔታ የፓለታካ አቅመቢስ ህይወትን የሚገፋው እንደ ጉራጌ ያለው ማህበረሰብ ነው። ችግሩ የሊስትሮ ጉራጌ ማህበረሰብ አፍንጫው ስር ብቻ የሚመለከት ስግብግብ ማህበረሰብ መሆኑ ነው።

ርቆ ቢያስብና የዘላቂ ሰላምና ህልውናውን ቢያስብ የአማራ ጠላት ሆኖ አይነሳም ነበር። ከሰልቃጩ ኦሮሙማም ጋር አንሶላ አይጋፈፍም ነበር።