Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Meleket
- Member
- Posts: 4975
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Post
by Meleket » 12 Mar 2026, 02:30
ምርኮኛ ፎከረ ጀሮ አይሰማው የለ፡
የብስ ላይ ተወልዶ "ባህር ኬኛ" እያለ።
ምርኮኛ ቀበጠ ጀመረ መጎረር፡
ልዑላዊት ሃገር ፈለገ ለመውረር።
ማርኮ፡ አክሞ፡ አብልቶ የሸኘውን ሰፈር፡
አጠፋለሁ አለ አቤት የሰው ነገር!
የምርኮኛው ጉዳይ አይነገር ይቅር፡
ይልቅ ይበጀዋል ከበዛብህ ቢማር።
በዛብህ ግን ማነ ነው? በዛብህ ማን ነበር?
የምርኮኛ ቅብጠት መጨረሻው አያምር!
-
Axumezana
- Senior Member
- Posts: 19028
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
Post
by Axumezana » 12 Mar 2026, 15:38
Meleket where is your mantra of tedemerenal ? We destroyed it never to come back again and it shall be culminated with the arrest of your Tigrayan master Isaias.
-
Axumezana
- Senior Member
- Posts: 19028
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
Post
by Axumezana » 12 Mar 2026, 20:18
Axumezanaን ጠጅ አስያዙት
እንደማይጠጣ አውቀው ሊያስጎመጁት
ጠጅ አገሩ እዚያው አዲግራት ነው
የንቦቹ አገር ጥህሎ ነው ምግባቸው
ተስፋጋዲስ በሉ ታዋቂው ራሳቸው
እነመለከትም እንቅጥቅጥ ይያዛቸው
ፅምዶ ፅምዶ ሲሉ ፀሃይ ገባባቸው
-
Meleket
- Member
- Posts: 4975
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Post
by Meleket » 13 Mar 2026, 08:38
ወዳጃችን በኛ በኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ነጻ ምልከታ፡ የጸሃይ መግባትና መውጣት ተፈጥሯዊ ክስተት ስለሆነ ለኛ ብዙም ፋይዳ ዬለውም፡ መደመርም ሆነ መጣመድ ግን የግድ ሊያልፉት የሚገባ መንገድ ኣለ። እሱም ፊዚካል ዲማርኬሽን ይባላል። viewtopic.php?f=2&t=308857&p=1351144&
ወዳጃችን በነገራችን ላይ አይሰማም ካላልክ በስተቀር፡ እዚህ ላይ viewtopic.php?f=2&t=376482 ለብርቱ ጉዳይ ትፈለጋለህ
Axumezana wrote: ↑12 Mar 2026, 15:38
Meleket where is your mantra of tedemerenal ? .....
Axumezana wrote: ↑12 Mar 2026, 20:18
...
እነመለከትም እንቅጥቅጥ ይያዛቸው
ፅምዶ ፅምዶ ሲሉ ፀሃይ ገባባቸው