-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10111
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: የላጭን ልጅ ቅማል በላው እንዲሉ ⛽ ኤምሬቶች በሚገዟት ኢትዮጵያ ከፍተኛ የነዳጅ እጥረት ተከስቷል። ⛽
የጌታችን ኤምሬትስ ነዳጅ የሚተላለፍበት ሆርሙዝ ወሽመጥ ኢራን ስለዘጋችው እኮ ነው ሀገራችን ኢትዮጵያ በነዳጅ እጥረት የተመታችው።
የብልፅግና አፈ ቀላጤው Horus እንደነገረኝ ከሆነ አስፈሪው የባህር ሃይላችን ከቢሾፍቱ ሀይቅ ተነስቶ የሕንድ ውቅያኖስን አቋርጦ የሆርሙዝ የባህር ወሽመጥን ለመክፈት በመንግስት የተሰጠውን ተልዕኮና በኤምሬትስ የተጣለበትን ኃላፊነት በጥበብ እና በጀግንነት እየተወጣ ይገኛል።
ሆ ብዬ እመጣለሁ ፣ ሆ ብዬ በድል፣
ጥንትም ያባቴ ነው ወሽመጥን መክፈት፣

Last edited by Digital Weyane on 11 Mar 2026, 17:43, edited 1 time in total.