Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Affable
Member
Posts: 749
Joined: 15 Jul 2023, 13:21

Re: ፊፊ! ተገንጥለሽ የግብጽ ተላላኪ ከመሆንሽ በፊት ይህ ያንቺ ሰፈር ነበር! ከጎላ ሚካኤል ጎን ካምፖ ደቀ መሃሪ ውስጥ ነበር ዘመዶሽ ሽር የሚሉት! አህያ ማር አይጥማትም ሆንሽ እንጂ!!!

Post by Affable » 11 Mar 2026, 11:44

የግብፅ ተላላኪነቱ ብዙ አስር አመቶች ያስቆጠረ መስሎኝ። ድንገት ነፃነት ሲታወጅ የተፈጠረ ነገር አይደለም።

sesame
Member+
Posts: 8401
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: ፊፊ! ተገንጥለሽ የግብጽ ተላላኪ ከመሆንሽ በፊት ይህ ያንቺ ሰፈር ነበር! ከጎላ ሚካኤል ጎን ካምፖ ደቀ መሃሪ ውስጥ ነበር ዘመዶሽ ሽር የሚሉት! አህያ ማር አይጥማትም ሆንሽ እንጂ!!!

Post by sesame » 11 Mar 2026, 12:08

Horsey,

You need serious eye surgery. What I see is very ugly parks. No sense of esthetics. No doubt the people who design these garish parks and streets are making a killing. They are siphonig a lot of birr from the impoverished people. As Dr Berhanu Nega said, 80% of Ethiopians live the lives of dogs. So who are these flashy parks designed for. Certainly not the people who survive on gursha. They are too hungry to walk parks!
:lol: :lol: :lol:

Horus
Senior Member+
Posts: 42098
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ፊፊ! ተገንጥለሽ የግብጽ ተላላኪ ከመሆንሽ በፊት ይህ ያንቺ ሰፈር ነበር! ከጎላ ሚካኤል ጎን ካምፖ ደቀ መሃሪ ውስጥ ነበር ዘመዶሽ ሽር የሚሉት! አህያ ማር አይጥማትም ሆንሽ እንጂ!!!

Post by Horus » 11 Mar 2026, 12:19

Affable wrote:
11 Mar 2026, 11:44
የግብፅ ተላላኪነቱ ብዙ አስር አመቶች ያስቆጠረ መስሎኝ። ድንገት ነፃነት ሲታወጅ የተፈጠረ ነገር አይደለም።
ልጆች ሆነን ከካቦሎጆ ስንመለስ የትግሬ ጠላ (ጽራይና ድቋይ) የምጠጣበት ሰፈር 'ደቀ መሃሪ' የት እንደ ነበር ልንገረው ብዬ እንጂ ፣ መላላክ የመሩትማ እጅግ ቀድሞ ነው ። ዛሬስ ቢሆን ይህው ውስጣን ሆነው የሚላላኩ ስንቶቹ ትግሬ ፣ኦሮሞ አማራ መች ጠፉና!

ዞሮ ዞሮ ኢትዮጵያ ግዙፍ ባህር ነች ሁላቸውንም በግዜ ትውጣቸዋለች! ሁሉም የሚሰደዱት ወደ ኢትዮጵያ ነው! ከጂቡቲ እስከ ሱማሌ፣ ከኬኒያ እስከ ደቡብ ሱዳን ፣ ከሱዳን እስከ ኤርትራ ፣ የመኖች ሳይቀር ወደ ፊት ፍለሳው ወደ ኢትዮጵያ ነው የሚሆነው።

Post Reply