Re: አክሱም ኢዛና፡ ዘመዴን ስማው! ሁለተኛ ላንተ እንደ ማንሞት እወቀው! ኢትዮጵያን ግን እንዳታውቃት አድርገን ለውጠናታል!
የፕሮፌሰር ጸጋዬ ነጋ ሰፈር በዚህ መልክ ፈርሶ እንደ ገና እየተገነባ ነው !
የዉያኔን ቅማል ካራገፍን በኋላ ኢትዮጵያ አገር እየሆነች ነው!
አዲሳባ ከተማ እየሆነች ነው!
የዉያኔን ቅማል ካራገፍን በኋላ ኢትዮጵያ አገር እየሆነች ነው!
አዲሳባ ከተማ እየሆነች ነው!
Re: አክሱም ኢዛና፡ ዘመዴን ስማው! ሁለተኛ ላንተ እንደ ማንሞት እወቀው! ኢትዮጵያን ግን እንዳታውቃት አድርገን ለውጠናታል!
ሆረስ በኻላ የመጣ አይን አውጣ ይባል የለ!
አማራውን ጀግና አአ አትግባ አሉት
የትግራይን አርበኛ እስር ቤት አጋዙት
አራት ኪሎን አንቀው ኬኛ ኬኛ ቢሉት
ገፍትሮ ገባባቸው ወዮ ወዮ እያሉት
አማራውን ጀግና አአ አትግባ አሉት
የትግራይን አርበኛ እስር ቤት አጋዙት
አራት ኪሎን አንቀው ኬኛ ኬኛ ቢሉት
ገፍትሮ ገባባቸው ወዮ ወዮ እያሉት