Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 41990
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Fano: Nothing Succeeds Like Success!

Post by Horus » 05 Sep 2023, 17:12

አሁን የሚዲያው ክርክር ፋኖ አሸነፈ ወይስ አላሸነፈ ሳሆን! ፋኖ በሺዎች ማረከ ወይስ በመቶዎች ማረከ የሚል ሆኖዋል !!! ይህ በውነት አስገራሚ ነው!! አንድ በሰፈሩ የተሰባሰበ ሽምቅ ተዋጊ 500 ሺ ሰራዊት ያለው 120 ሚሊዮን ሕዝብ ሰርዊት ጋር ገጥሞ ተጋጥሞ ይህ ግዙፍ ሰርዊት 100 ሸማቂ መያዙን ሳያሳይ ይህ ሸማቂ በሺዎች አይደለም በመቶዎች መማረኩ ብቻ የዘመናችን ታላቁ ዜና ነው ።



አረርቲ ከተማ፣ ምንጃር ወዘተ ማለኮ 130 ወይም 120 ኪሜ ካዲስ አበባ የ2 ሰዓት ርቀቶች ናቸው :!: :!: :!:


Horus
Senior Member+
Posts: 41990
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Fano: Nothing Succeeds Like Success!

Post by Horus » 05 Sep 2023, 17:34

ማየት ማመን ነው ! በገዳ ወረራ አገሩን እንደ ገብጣን ከመናገሻ እስከ ግንደ በረት ለም አገሩን ተቀምቶ ደጋ ዳሞት የወጣው ጀግናው የጋፋት ዝርያ የቅድመ አያቶቹን ደም እየተበቀለ ነው ! ይገርማል !!!

Where is Noble Amara?
https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=329507

eden
Senior Member
Posts: 10062
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Re: Fano: Nothing Succeeds Like Success!

Post by eden » 07 Mar 2026, 21:34

Horus wrote:
05 Sep 2023, 17:12
አሁን የሚዲያው ክርክር ፋኖ አሸነፈ ወይስ አላሸነፈ ሳሆን! ፋኖ በሺዎች ማረከ ወይስ በመቶዎች ማረከ የሚል ሆኖዋል !!! ይህ በውነት አስገራሚ ነው!!

Misraq
Senior Member
Posts: 17403
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: Fano: Nothing Succeeds Like Success!

Post by Misraq » 07 Mar 2026, 22:05

Eden ግን ሊስትሮ ጉራጌዎች ጋር phobia አለብሽ። listro phobia ለምን ያዘሽ ግን።

Post Reply