Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Selam/
Senior Member
Posts: 17336
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ቆምጬ

Post by Selam/ » 07 Mar 2026, 08:21

ካድሬዎች ቢንጫጩ ፣ ጎጠኞች ቢያፏጩ
ሰርጎ ገብ ሰላዬች ፣ ጥላቻ ቢረጩ
ህዝቤን እርስ በርሱ ፣ ሊያጋጩ ሊያፋጩ
ቆምጬ ዝቅ አይልም ፣ ጠጉራችሁን ንጩ

Selam/
Senior Member
Posts: 17336
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ቆምጬ

Post by Selam/ » 07 Mar 2026, 09:34

አራሹ ቀዳሹ ፣ ቆምጬ ባላገሩ
ጎተራው ሙሉ ነው ፣ ጎጠኞች ይረሩ



Selam/
Senior Member
Posts: 17336
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ቆምጬ

Post by Selam/ » 07 Mar 2026, 17:25

ቆምጬ ይገርመኛል ፣ ሲያርስና ሲያጭድ
ከርሶችን ሊሞላ ፣ የጎጠኛን ሆድ

Selam/
Senior Member
Posts: 17336
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ቆምጬ

Post by Selam/ » 07 Mar 2026, 18:12

አይደለም ላገሩ ፣ ለህዝብ ለወገኑ
ቆምጬ ይጸልያል ፣ ለዛፉ ለደኑ



Odie
Member+
Posts: 6918
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ቆምጬ

Post by Odie » 07 Mar 2026, 18:32

Backward!

የብዙ ዘመን ስልጣኔያችሁ ምን በላው?

አንተ ጥጋበኛው ሃብታም አገር እየኖርክ ቅጠል መበጠስ ስለምትወድ this ain’t necessarily the right way to live. This is a problem with komche not even simplifying the way you live to live longer with good quality of life!!

ሌሎች በ13ኛ ዘመን ምናምን የኖሩትን ኑሮ እንድናደንቅ ትለጥፋለህ!


የለጠፍከው ልቡንና ማንነቱን አይገልፅም!

Selam/
Senior Member
Posts: 17336
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ቆምጬ

Post by Selam/ » 07 Mar 2026, 19:26

ጎጠኛ አመል የለው ፣ ልብ አልፈጠረበት
ከመግማት በስተቀር ፣ እንደ ሰገራ ቤት

Odie
Member+
Posts: 6918
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ቆምጬ

Post by Odie » 07 Mar 2026, 19:43

LIVING AND LOOKING LIKE DIRT IN THE ERA WHERE A BAR OF SOAP COULD BE MADE FROM MORA and SALT (ANIMAL FAT + SALT) AND SIMPLE SPRING WATER OR RIVER WATER CAN HELP WASH CLOTH AND BODY-what backwardness!!

Amhara elites are self-serving and GURA BICHA (bragging) never care to find a solution to the backwardness of their people, yet they want to lead others to civilization. What a farce. FANO CAN GO AND HELP ITS OWN PEOPLE. NOBODY NEEDS HELP FROM BACKWARD "AMHARA"!! First take care of yourselves.

Selam/
Senior Member
Posts: 17336
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ቆምጬ

Post by Selam/ » 07 Mar 2026, 19:54

አባቷ ቆምጬ ፣ ጩጬዋም ቆምጬ
እቅፍ ላርጋቸው ፣ ፈጥኜ ሩጬ
ትምክዕት ኩራቱን ፣ ትቼና ውጬ





Selam/
Senior Member
Posts: 17336
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ቆምጬ

Post by Selam/ » 07 Mar 2026, 21:13

የጎጠኛው ነውር ፣ እንዲታይ ቀስ በቀስ
ጥላቻው ክፋቱ ፣ እንደጎርፍ እንዲፈስ
ይለጠፍ ቆምጭዬ ፣ እስከ ጥግ ድረስ
ይገለጥ ይነገር ፣ የህይወቱ መንፈስ



Selam/
Senior Member
Posts: 17336
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ቆምጬ

Post by Selam/ » 07 Mar 2026, 22:51

ቆምጬ ጎጆ ሰርቶ ፣ ቤተሰብ ባፈራ
ማሽላውን ጠብሶ ፣ ህይወቱን በመራ
ጎጠኛ ዓይኑ ቀላ ፣ በንዴት አጓራ
ሊገድለው ተነሳ ፣ ሊቀላው በካራ



Selam/
Senior Member
Posts: 17336
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ቆምጬ

Post by Selam/ » Yesterday, 11:09

የቆምጬ መገኛ ፣ የህዝብ መናኸሪያ
የምርታችን ዓይነት ፣ የእህል ማሳያ
አትክልት ፍራፍሬ ፣ ገብስ ጤፍ መስፈሪያ
መዓዛው ደስ ይላል ፣ የገጠር ገበያ





Selam/
Senior Member
Posts: 17336
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ቆምጬ

Post by Selam/ » Yesterday, 17:48


Selam/
Senior Member
Posts: 17336
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ቆምጬ

Post by Selam/ » Yesterday, 18:22


Meleket
Member
Posts: 4954
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ቆምጬ

Post by Meleket » Today, 10:41

ቆምጬት የግዜር ስራ ምንም ያልጎደፈች፡
እንዲያው ጥራ ግራ ቆምጬን ባሳደገች፡
እንዲህ ፈገግ ብትል አንድ ልጇን ኣዝላ፡
ሰይፉን መዘዘባት አንገቷን ሊቀላ፡
ስልጣን ላይ ቢወጣ የዘመን አተላ።


Post Reply