ቆምጬ በጠበል እየተጣላ ነው የሚመስልው!
ካልሆነም የፈነዳ ውሃ በነፃ የሚደረግ ሁካታ ነው::
ይህም አዲስ ውስጥ አይመስልም::
ቆምጬ በደብተራነት ባርባ አመቱ ወያኔ በስላሳ አመቱ መንጌው በ 20 አመቱ ያላመጣው መትረፍረፍ አዳኑ በ7 አመት ባትፈታው አይገርምም!🤣🤣🤣🤣🤣
Re: እየጠጣን ጎበዝ!
ቆምጬ ቤቱን ሰራ ፣ ጎጠኛ አይምሮ ውስጥ
ደጋገሞ እንዲጠራው ፣ ሲራመድ ሲቀመጥ
ደጋገሞ እንዲጠራው ፣ ሲራመድ ሲቀመጥ