Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Odie
Member+
Posts: 6918
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

ቆማጣው ቆምጬ ለምን ሽሮ እንጀራ በርበሬና ሽንኩርት የበዛው ወጥ ይወዳል?

Post by Odie » 02 Mar 2026, 09:13

1. አር ስለሚያበዛና የማራት obsession ስላለበት

2. ሆድ ስለሚነፋና የጠገበ ስለሚመስለው

3. የበላውን እያገሳ እየሽተተ እንዲውል

:lol: :lol: :lol: :lol:

Odie
Member+
Posts: 6918
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ቆማጣው ቆምጬ ለምን ሽሮ እንጀራ በርበሬና ሽንኩርት የበዛው ወጥ ይወዳል?

Post by Odie » 02 Mar 2026, 13:45

አዲስ አበ ጎርደሜ የሚባል ቁሻሻ ቦታ ፀዳ ቢሉት ማን አለቀስ መስላችሁ?

ቆምጬ ቆማጣው :lol:

ለምን?
ተስፋ ለተራቡ ትራፊ እንጀራ በልቼ የት አራለሁ ብሎ :lol: :lol:

Horus
Senior Member+
Posts: 41991
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ቆማጣው ቆምጬ ለምን ሽሮ እንጀራ በርበሬና ሽንኩርት የበዛው ወጥ ይወዳል?

Post by Horus » 02 Mar 2026, 14:25

ሌላ ቦታ ይህን ወንዝ ለምን ጎላ ወንዝ ማለታቸው ስህተት ነው ። ይህ ጎርደሜ ወንዝ ነው ። ወደ ላይ ሲሄድ ሃብተ ጎርጊስ ድልድይና ዮሃንስ ይሄዳል ። ካፊያው ዘመሀር የሚሄድበት መንገድ ጥንት ጀምሮ የነበረና ከመርካቶ ካምቦሎጆ የምሄድበት መንገድ ነው ። በቀጥታ ተክለ ሃይማኖት ይወጣል ። ድሮ በብዛት የትግሬዎች ሰፈር ነበር። ጎርደሜ ወንዝ ወደ ፍልውሃ ሄዶ ጊዮን ወንዝ ይሆናል ፣ በሰሜን በኩል ዮሃንስ ፣ ራስ ደስታ ሆስፒታልና ወደ ነፍጠኛ ሰፈር ፣ የድሮ እስላም መቃብይ ይሄዳል ። መነሻው ምናልባት ወደ ሸጎሌ ተራራ ይሆናል

Odie
Member+
Posts: 6918
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ቆማጣው ቆምጬ ለምን ሽሮ እንጀራ በርበሬና ሽንኩርት የበዛው ወጥ ይወዳል?

Post by Odie » 07 Mar 2026, 09:03

Horus wrote:
02 Mar 2026, 14:25
ሌላ ቦታ ይህን ወንዝ ለምን ጎላ ወንዝ ማለታቸው ስህተት ነው ። ይህ ጎርደሜ ወንዝ ነው ። ወደ ላይ ሲሄድ ሃብተ ጎርጊስ ድልድይና ዮሃንስ ይሄዳል ። ካፊያው ዘመሀር የሚሄድበት መንገድ ጥንት ጀምሮ የነበረና ከመርካቶ ካምቦሎጆ የምሄድበት መንገድ ነው ። በቀጥታ ተክለ ሃይማኖት ይወጣል ። ድሮ በብዛት የትግሬዎች ሰፈር ነበር። ጎርደሜ ወንዝ ወደ ፍልውሃ ሄዶ ጊዮን ወንዝ ይሆናል ፣ በሰሜን በኩል ዮሃንስ ፣ ራስ ደስታ ሆስፒታልና ወደ ነፍጠኛ ሰፈር ፣ የድሮ እስላም መቃብይ ይሄዳል ። መነሻው ምናልባት ወደ ሸጎሌ ተራራ ይሆናል
It was transporting their stool all over the city and making people sick. Good job if they cleaned it :lol: :lol:

Post Reply