Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Odie
Member+
Posts: 7349
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

ስራ ፈት ደብተራ ቆምጬ‼️

Post by Odie » 03 Mar 2026, 09:40

ወሩን ሁሉ ስራ ፈቶ እንዲህ ይሽውዳል :lol:

ከእሁድ በስተቀር መደብተር ክልክል ነው ቢባልስ? ምን ያመጣል ደብተራ ስርቶ እንዲተዳደር ቢደረግ ?

በተስረቀ በተበዘበዝ ገንዘብ ነው እንዲህ የሚያለምጠው?