Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
almaze
Member+
Posts: 8706
Joined: 15 Dec 2013, 03:38

አብይ አህመድ አሊ የመልስ ምት በትግርኛ ለ ባባ ኢሱ ሰጠ

Post by almaze » 02 Mar 2026, 19:05

"ደርግ ትቶለት የሄደውን 300 ፋብሪካዋችን እና 1 ዩኒቨርሲቲ እምሽክ አርጎ የበላ ሞት የረሳው ድንቅዬ ሼባ ነው" :lol: :lol: :lol:

Please wait, video is loading...

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23781
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: አብይ አህመድ አሊ የመልስ ምት በትግርኛ ለ ባባ ኢሱ ሰጠ

Post by Fed_Up » 02 Mar 2026, 19:26

almaze wrote:
02 Mar 2026, 19:05
"ደርግ ትቶለት የሄደውን 300 ፋብሪካዋችን እና 1 ዩኒቨርሲቲ እምሽክ አርጎ የበላ ሞት የረሳው ድንቅዬ ሼባ ነው" :lol: :lol: :lol:

Please wait, video is loading...
እሙሙዬ ምነው ረጣጠብሽ?

1. ሻእቢያ
2. 1000+ ግድቦችን ገንብቷል2200 ትምህርት ቤቶችን ገንብቷል
3. 20 ትላልቅ የማእድን ማይኒንግ ገንብቷል
4. የማይደፈር ባህር ሃይል ከጦር መርከብና ጀልባዎች መስርቷል
5. አየር ሓይል ገንብቷል
6. 7 ኮሎጆች , አሰመራዩኒቨርስቲ እና ማሪን ኮለጂ ጨምሮ ከፍቷል
7. እርሻ አስፋፍቶ መሬቷን አረንጎዴ በምግብ አገሪቷን ራሷ እድትችል አርጎል
8. የማነቀነቅ የማይደፈር የማይሸነፍ ጦር ገንብቷል
9. ህወሃትን ስልጣን ላይ አውጥቷታል
10. ወያኔን ከስልጣን አውርዷታል
11. ብልጽግናን ስልጣን ላይ አውጥቷል
12. ብልጽግናን ከስልጣን ይቦነቅራታል
13. በጽምዶ ብልጽግናን ራቁቷን አስቀርቷታል
14. ሱዳንን ከRSF አጽድቷታል
15. ኤሜራይት (የኢትዮጵያ ጌቶችን) ገርፎ ወደመጣችበት መልሷታል
16. ጥራዝ ነጠቁ ሰነፋ አብይም የመጨረሻው ስለደረሰ የሚችለውን ያህል ተሳድቦ ወደ ኤሜራይትስ ሜጭ ይላል :P
17.
18.
20.

~~~~~~~~~~~ "ሻእቢያ (ኤርትራውያንን) እሚሳደብ እንጂ ገጥሞ የሚያሸንፍ ከቶውም የለም" ሲባል ያለምክንያት አይደለም~~~~~~

ድል ለፋኖ!! ድል ለ ሕወሓት!!! ድል ለሰሜነኞች!!!!

almaze
Member+
Posts: 8706
Joined: 15 Dec 2013, 03:38

Re: አብይ አህመድ አሊ የመልስ ምት በትግርኛ ለ ባባ ኢሱ ሰጠ

Post by almaze » 02 Mar 2026, 19:33

Fed_Up wrote:
02 Mar 2026, 19:26
almaze wrote:
02 Mar 2026, 19:05
"ደርግ ትቶለት የሄደውን 300 ፋብሪካዋችን እና 1 ዩኒቨርሲቲ እምሽክ አርጎ የበላ ሞት የረሳው ድንቅዬ ሼባ ነው" :lol: :lol: :lol:

Please wait, video is loading...
እሙሙዬ ምነው ረጣጠብሽ?

1. ሻእቢያ
2. 1000+ ግድቦችን ገንብቷል
3. 20 ትላልቅ የማእድን ማይኒንግ ገንብቷል
4. የማይደፈር ባህር ሃይል ከጦር መርከብና ጀልባዎች መስርቷል
5. አየር ሓይል ገንብቷል
6. 7 ኮሎጆች , አሰመራዩኒቨርስቲ እና ማሪን ኮለጂ ጨምሮ ከፍቷል
7. እርሻ አስፋፍቶ በምግብ አገሪቷን ራሷ እድትችልአርጎል
8. የማነቀነቅ ጦር ገንብቷል
9. ህወሃትን ስልጣን ላይ አውጥቷታል
10. ወያኔን ከስልጣን አውርዷታል
11. ብልጽግናን ስልጣን ላይ አውጥቷል
12. ብልጽግናን ከስልጣን ይቦነቅራታል
13. በጽምዶ ብልጽግናን ራቁቷን አስቀርቷታል
14. ሱዳንን ከRSF አጽድቷታል
15. ኤሜራይት የኢትዮጵያ ጌቶችን ገርፎ ወደመጣችበት መልሷታል

~~~~~~~~~~~ "ሻእቢያ (ኤርትራውያንን) እሚሳደብ እንጂ ገጥሞ የሚያሸንፍ ከቶውም የለም" ሲባል ያለምክንያት አይደለም~~~~~~

ድል ለፋኖ!! ድል ለ ሕወሓት!!! ድል ለሰሜነኞች!!!!

:lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

almaze
Member+
Posts: 8706
Joined: 15 Dec 2013, 03:38

Re: አብይ አህመድ አሊ የመልስ ምት በትግርኛ ለ ባባ ኢሱ ሰጠ

Post by almaze » 02 Mar 2026, 20:12

"እብድ ውሻ" :lol: :lol: :lol:

Please wait, video is loading...

Affable
Member
Posts: 749
Joined: 15 Jul 2023, 13:21

Re: አብይ አህመድ አሊ የመልስ ምት በትግርኛ ለ ባባ ኢሱ ሰጠ

Post by Affable » 02 Mar 2026, 22:02

Well, whatever you say about Isayes. you can’t ignore his ability to create ደንቆሮ followers. No leader has had destroyed his Country’s future and in the meantime managed to assemble a considerable number of blind followers as he has done it.

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23781
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: አብይ አህመድ አሊ የመልስ ምት በትግርኛ ለ ባባ ኢሱ ሰጠ

Post by Fed_Up » 03 Mar 2026, 03:19

Affable wrote:
02 Mar 2026, 22:02
Well, whatever you say about Isayes. you can’t ignore his ability to create ደንቆሮ followers. No leader has had destroyed his Country’s future and in the meantime managed to assemble a considerable number of blind followers as he has done it.
Said so the low IQ starvin Marvin :lol: :lol: :lol:

Affable
Member
Posts: 749
Joined: 15 Jul 2023, 13:21

Re: አብይ አህመድ አሊ የመልስ ምት በትግርኛ ለ ባባ ኢሱ ሰጠ

Post by Affable » 03 Mar 2026, 04:51

Fucked-up ኤርትራ ውስጥ እህል መብቀል ስለመቻሉ መረጃ እስካሁን የለኝም። በፎቶ እንኳ ቢያንስ የታረሰ መሬት አይቼ አላውቅም። ስለ ኢትዪጺያ መራብ ደጋግመህ ታወራለህ። አረ እየተስተዋለ። አሁን ኢንተርኔት ለመጠቀምና አንፃራዊ ነፃነት በመሻት ነው ኤርትራኖች ወደ ኢትዪጺያ የሚጎርፉት። ወደፊት ምግብ ፉለጋ እንደሚሆን አትጠራጠር። እስከመቼ ውጪ በሚኖሩ ኤርትራኖች ድጋፍ የ Isayes መንግስት ይተነፍሳል።

sesame
Member+
Posts: 8401
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: አብይ አህመድ አሊ የመልስ ምት በትግርኛ ለ ባባ ኢሱ ሰጠ

Post by sesame » 03 Mar 2026, 06:10

This Abiy Ahmed Ali, the t.r.a.n.n.y who lets a man hug her tightly and kiss her neck in public, has balls to stand against Esu, the man who kicked Menge to Zimbabwe! :lol: :lol: :lol:

almaze
Member+
Posts: 8706
Joined: 15 Dec 2013, 03:38

Re: አብይ አህመድ አሊ የመልስ ምት በትግርኛ ለ ባባ ኢሱ ሰጠ

Post by almaze » 03 Mar 2026, 17:24

"Eritreans are fleeing to Uganda, Ethiopia, South Sudan, and Kenya in numbers of biblical proportions."

Please wait, video is loading...

almaze
Member+
Posts: 8706
Joined: 15 Dec 2013, 03:38

Re: አብይ አህመድ አሊ የመልስ ምት በትግርኛ ለ ባባ ኢሱ ሰጠ

Post by almaze » 03 Mar 2026, 17:54

ቀጭን መልእክት በትግርኛ Proverbs ለ ባባ ኢሱ “ቀንጠብጠብ ትብል ዳዋ ተምፅኦ ኣለዋ" :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

almaze
Member+
Posts: 8706
Joined: 15 Dec 2013, 03:38

Re: አብይ አህመድ አሊ የመልስ ምት በትግርኛ ለ ባባ ኢሱ ሰጠ

Post by almaze » 04 Mar 2026, 17:17

አብይ አህመድ "ከም ቀደም ይመስለክን ውሕጅ ይወስደክን" :lol: :lol: :lol:

Please wait, video is loading...

Post Reply