Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15163
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

አማርኛ ለማይችሉ ቀለል ባለ አማርኛ ---> ቆምጨ ስድብ አይደለም። ቆራጥ፤ቆፍጣና፤ የመረረ (የቆመጨጨ) ጀግና ማለት ነው።

Post by Abere » Today, 17:40

አማርኛ ለማይችሉ ቀለል ባለ አማርኛ ---> ቆምጨ ስድብ አይደለም። ቆራጥ፤ቆፍጣና፤ የመረረ (የቆመጨጨ) ጀግና ማለት ነው።
እነ ሣጥን እራስ ዐርዮስ መቸም አይገባቸው። :lol: ሣጥን እራሳቸውን ሣጥን ይሸከሙበታል ነገር አይረዳም።