Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Odie
Member+
Posts: 7349
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

ጎጃምን ነፃ ያወጣው የበላይ ዘለቀ ብርጌድ!

Post by Odie » 01 Mar 2026, 14:12

የማያጠግብ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል :lol:

አወዳድሩ የወየያኔ ጋንታ አስያየምና የቆምጬ ብርጌድ አስያየም :lol:

በፊውዳል ምንደኞች ስም የሚመጣ ምን መልካም ነገር ይኖራል?-zilch :lol:
የቆምጬ ነፃውጪ ብቻውን ተዋግቶ አንተ የጉራጌ ደም አለብህ ሃብታሙ የ "ጋላ" ደም አለበት.. እስክንድር የተቀየጠ የፋኖን ትግል ሊያበላሽ የተላከ ስስላይ ነው እያለ የሚመጣ ቆሞ ቀር አይምሮው በሁዋላ ቀርነት የቀነጨረ 44 ታቦቱን ይዞ ዴሞክራሲ ሲሰጥህ አይታይህም? ወይ ነዶ😛😛

ቆምጬ አስተሳሰቡ ሁዋላ ቀር ነው ሁሉንም የሚያሳቅፍ አይዲኦሎጂ የሌለው ዘመኑ ለመዋጀት የሚያስችል የፖለቲካ እቅድ የሌለው በፊውዳል ትውፊትና ጉልት አስተሳሰብ የታጨቀ ደጋፊ ነን ባዮቹ እንጭጭና ethnic supermacist idiology የሚያራምዱ dinosaur fossils ናቸው የሚባለው ለዚህ ነው::

ይህ የበቀል እንጂ አገር የሚዋጅ መንገድ ስላልሆነ ኢትዮዽያዊ ሁሉ ሊያውቀው የተገባ dead on arrival አስተሳሰብ ነው::

Freedom does not come for free! We ain’t expecting that from ቆምጬ:: ቆምጬ የመቶ አመት ታሪኩ ማን ነቱን ያሳያል🤣🤣🤣


የበላይ ዘለቀ ብርጌድ my arse🤣🤣🤣
ልጅ ይጋገረው ለራት አይበቃም :lol: :lol: