Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Odie
Member+
Posts: 6801
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

ስው ችግሩን እንዴት ቶሎ ይረሳል?

Post by Odie » 28 Feb 2026, 13:16

ደሞዝህን ቀድመህ ለመውስድ ለምን ምናምን ሞዴል የሚባል ነገር ስርቶ


መንግስት ብሎ በየቢሮው ሲያንከራትትህ ትብታብ መስናክል ሲፈጥብህ የነበረውን ረሳኸው?

አንድ ነገር መሆን ስትፈልግ መንገድ ሲዘጋ ሌላ ሲያደግግህ የነበረው ማን ነው?

ጃርት እየመስለ ጥቁር አይደለሁም ሽጉጤን አንጡ እያለ ጉራ የሚዘረጥት ማን ነበር?

ቆምጬ :lol: :lol: :lol:

እንዴት ትራሳለህ :lol: :lol:

ልመጣ ነው እያለ እኮ ነው ብሄር ብሄርስቦችን ናፍቆ?! :lol:

አይመስለኝም ለስርቆትና .....

Dama
Member+
Posts: 7299
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: ስው ችግሩን እንዴት ቶሎ ይረሳል?

Post by Dama » 28 Feb 2026, 15:03

Amara is delussional. They are completely confused. All because they can't agree to share Ethiopian resourcres with Tigrey and Oromo on equal footing. Their disease is that they see themselves CHOSEN by God to be the rulers of the inferior races of Tigrey, Oromo, Gurage, Somali, Sidama, Kembata, etc.

Post Reply