Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Right
Member
Posts: 4638
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ኢትዮዽያ ደንቆሮ ትምክፍተኞች ያደኸይዋት ምድር!

Post by Right » 27 Feb 2026, 15:51

Zeberga, you are not handling it well. You are going to explode into pieces. You are in extreme pain.

I will continue meditating for you to overcome hate and inferiority complex.

Odie
Member+
Posts: 6801
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ኢትዮዽያ ደንቆሮ ትምክፍተኞች ያደኸይዋት ምድር!

Post by Odie » 27 Feb 2026, 15:54

Right wrote:
27 Feb 2026, 15:51
Zeberga, you are not handling it well. You are going to explode into pieces. You are in extreme pain.

I will continue meditating for you to overcome hate and inferiority complex.
ፍልጥ moran AGEW blend🤣

This is beyond your intellect!

Backward self starving ignorant
:lol:
Last edited by Odie on 27 Feb 2026, 16:04, edited 1 time in total.

Odie
Member+
Posts: 6801
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ኢትዮዽያ ደንቆሮ ትምክፍተኞች ያደኸይዋት ምድር!

Post by Odie » 27 Feb 2026, 16:03

Africa and violence🤣
እውርን እውር ቢመራው!

ሌባ ሁላ!!

ሌላውን እየረገጠ ማን አልቀዘነም?












Naga Tuma
Member+
Posts: 7157
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ኢትዮዽያ ደንቆሮ ትምክፍተኞች ያደኸይዋት ምድር!

Post by Naga Tuma » 27 Feb 2026, 16:12

Odie wrote:
27 Feb 2026, 15:46
ኢትዮዽያ ደንቆሮ ትምክፍተኞች ያደኸይዋት ምድር!
ዋነኛዉ ደንቆሮ ኣንተ ነህ።

የሙሴ ታቦት ጣዖት ሳይሆን ኢትዮጵያዊ መሆኑን ገና ያልለየህ ሀፍረተቢስ መሃይም፣ ደንቆሮ ኣህዛብ ኣንተ ነህ።

እግዝኣብሔር ባዩ ዶክተር ስለሺ በቀለ በበረሃ እያላበዉ ለማስተማር ሲለፋ፣ ከዉሳኔ 96 በፊት ተዓምራዊ መንገድ ሲወስደዉ እና ከኢትዮጵያ ስወግን፣ ነሓሴ በዓለ ወልድ ቀን፣ 2018፣ ዓም ኣማኝ ከሆንክ ከተባልክ በኋላ በተዓምራዊ መንገድ መለኮታዊ ፍርድ በቅጽበት ሲፈረድብህ ኣንብበህ ያላፈርክ እና እራስህን ማረም ያልቻልክ ደንቆሮ ያልሆነ የሰዉ ልጅ ነህ?

Naga Tuma
Member+
Posts: 7157
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: ኢትዮዽያ ደንቆሮ ትምክፍተኞች ያደኸይዋት ምድር!

Post by Naga Tuma » 27 Feb 2026, 16:21

ገተተ በትለር፥

በከተማ ደምቢ ዶሎ የቀረ ቃሉ ኣለ?

ይህን ወዳጅህን የዶክተር ስለሺ በቀለ አያነ አባ ወይም የአባት ኣምላክ በምን ተዓምራዊ መንገድ ልያገኘዉ እንደቻለ ሊፈታለት ይችል ይሆናል።
Right wrote:
27 Feb 2026, 15:51
Zeberga, you are not handling it well. You are going to explode into pieces. You are in extreme pain.

I will continue meditating for you to overcome hate and inferiority complex.
Odie wrote:
27 Feb 2026, 15:54
Right wrote:
27 Feb 2026, 15:51
Zeberga, you are not handling it well. You are going to explode into pieces. You are in extreme pain.

I will continue meditating for you to overcome hate and inferiority complex.
ፍልጥ moran AGEW blend🤣

This is beyond your intellect!

Backward self starving ignorant
:lol:

ethiopianunity
Senior Member
Posts: 10852
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: ኢትዮዽያ ደንቆሮ ትምክፍተኞች ያደኸይዋት ምድር!

Post by ethiopianunity » 27 Feb 2026, 16:57

እስቲ ንገረኝ ማስረጃ። ከንጉስ ስርአት እስከ ዛሬ እያለቀስክ ነው። የትኛውን ስርአት ትመርጣለህ? እረግጠኛ መኝ ዘረኛ ስርአትን በፍቅር በተለይ የህዋሀት ስርአትን እንደናፈክ። የለጠፍከው ሸቪዲዮ በንጉሱ ስርአት እንደዚህ ሀፃናትን ፣ማህበረሰብን ፣ ቤተሰብን አውጥቶ ድህይነትን የፈጠረ በንጉሱነት አታገኝም! ለምን? አንድ የሆነ ማህበረሰብና አገር ለዚህ ህዝብን አያዳርግም። በንጉስ ስርአት፣ የተበታተነ ማህበረሰብ፣ ቤተሰብ፣ ህፃናት ለግ/ሰዶም እንዲዳረጉ አንድ አታገኝም! አሁንቨየለጠፍከው እላይ ከህዋጀት እስከ ዛሬ ስርአት ነው ምክንያቱም የውጪ ስልጡን ጌቶችህ ካንተ ጭምር ድህነትን በህዝብ ላይ ይፈልጉታል ኦሊጋርክን እየፈጠሩ። ኮንግራ

ስለዚህ ይህ ቪዲዮ በራስህ ዘመን የተፈጠረ ነው አታገኘውም በንጉሱ ዘመን። እንደውም ከአማራ መተው አዲስ አባ የሚለምኑ ነበሩ እንኳን ልትሰድባቸው ይቅርና።

ethiopianunity
Senior Member
Posts: 10852
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: ኢትዮዽያ ደንቆሮ ትምክፍተኞች ያደኸይዋት ምድር!

Post by ethiopianunity » 27 Feb 2026, 17:07

Odie wrote:
27 Feb 2026, 16:06
ኮምፕሌክሳም ኢሀፓና ነፃውጪዎች መልካም ተግባር፣ መልክ በደርግም ሆነ በንጉሱ ዘመን በጣም ነው የሚጠሉት። ስለ አገር የዚህን ግለሰብ ውትድርና ለሀገሩ ደንታ የላቸውም እነሱ የውጭ አገልጋይ ስለሆኑ። እሄኔ ይህን ቆንጆ ወታደር ለራሱ ሳይሆን ለአገሩ ሲል። እርግጠኛ ነኝ ነፃውጪዎች አክስመውታል። ያልታደለች ኢትዮዽያ። እናመሰግናለን ስለለጠፍክ ይህን ቪዲዮ

Right
Member
Posts: 4638
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ኢትዮዽያ ደንቆሮ ትምክፍተኞች ያደኸይዋት ምድር!

Post by Right » 28 Feb 2026, 01:04

Zeberga boy,
There is a reason why you have been labeled with a “small mind” syndrome.
You are hurting badly. Unless you take it easy, I am afraid that you will not be able to entertain us here. We don’t want you to explode into pieces.
I will continue to meditate for you to overcome hate and gain confidence.

Post Reply