Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 17269
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 25 Feb 2026, 06:39
ምንድነው የምትቀባጥረው?
ፓጋን ፓጋን ነው የትም ይሁን የትም።
የአውሮፖ የፓጋኒዝም ስልጣኔ በክርስትና ስልጣኔ ውስጥ ተደብሎ አሁን ያለበት ደረጃ ደርሷል። ስልጣኔ በአንድ ለሊት የሚፈጠር ምትሃት ሳይሆን በየጊዜው የሚያድግ ፣ ኢቮልቭ የሚያደርግ ክስተት ነው። ስለዚህ የፓጋን ስልጣኔ-የክርስትና ስልጣኔ ብለህ መስመር ልታሰምር አትችልም። ኢትዮጵያ ውስጥም ከክርስትና በፊት የነበረ ስልጣኔ ነበር አክሱምን ጨምሮ።
ከዚያ በተረፈ ፣ አሁን ላለንበት የዕድገት ደረጃ የትኞቹ አስተዋፅዖ አድርገዋል፣ የትኞቹስ ወደ ኋላ ጎትተውናል ብሎ መመርመር ነው።
Naga Tuma wrote: ↑24 Feb 2026, 15:47
ይህ ኢትዮጵያዊ እዚህ መድረክ ዉስጥ ኣዋቂ ነኝ ብሎ ያለምንም ሀፍረት ጋላ ፓጋንስ እያለ መላልሶ ሲጽፍ ኖረ።
በግራኝ ዘመን በሃይማኖት ምክንያት ኢትዮጵያ ዉስጥ እርስ በእርስ መጋጨት የኢትዮጵያ ግዙፍ ታሪክ ነዉ።
የኢትዮጵያ ቅድመ ክርስትና ስልጣኔ ከግራኝ ዘመን ታሪክ እጅግ በጣም ግዙፍ ነዉ።
ኣዉሮፓ ዉስጥ ቅድመ ክርስትና ስልጣኔ ማለት የኣዉሮፓ ፓጋኖች የተባሉ ስልጣኔ ማለት ነዉ።
ቫቲካን ዉስጥ የቅድመ ክርስትና ፓጋኖች የተባሉ ስዕሎች ስልጣኔ ነበር ሲባል ኢትዮጵያ ዉስጥ የቅድመ ክርስትና ስልጣኔን ባህላችን ብለዉ ይዘዉ የሰነበቱት ጋላ ፓጋንስ ናቸዉ እንባላለን።
ስህተት ስለሆነ ይታረም ብለን ስንመክር እንወቀሳላን።
ይህ እንዴት ዐይነት እንቆቅልሽ ነዉ?
-
Naga Tuma
- Member+
- Posts: 7158
- Joined: 24 Apr 2007, 00:27
Post
by Naga Tuma » 26 Feb 2026, 21:48
እኔማ ስለ ቅድመ ክርስትና ስልጣኔዎችን ተመራምሬ ነዉ እኮ ከአስራ ስምንት ዓመታት በፊት ማወቅህን መርምሬ ያለፍኩህ።
እዚህ መድረክ ላይ ኣዋቂ መስለህ ጋላ ፓጋንስ ስትል ኖረህ ቫቲካን ቅድመ ክርስትና ስልጣኔ ታሳያለች ማለት ጀመርክ።
አስራ ስምንታ ዓመታህ ገደማ ባላይ ኣባክነህ እና ስህተትን ዕዉቀት መስሎህ ስትሰብክ ከኖርክ በኋላ መሆኑ ነዉ።
ይህ ትልቅ የታሪክ ሃጥዓት መፈጸም ኣይዴለም?
Selam/ wrote: ↑25 Feb 2026, 06:39
ምንድነው የምትቀባጥረው?
ፓጋን ፓጋን ነው የትም ይሁን የትም።
የአውሮፖ የፓጋኒዝም ስልጣኔ በክርስትና ስልጣኔ ውስጥ ተደብሎ አሁን ያለበት ደረጃ ደርሷል። ስልጣኔ በአንድ ለሊት የሚፈጠር ምትሃት ሳይሆን በየጊዜው የሚያድግ ፣ ኢቮልቭ የሚያደርግ ክስተት ነው። ስለዚህ የፓጋን ስልጣኔ-የክርስትና ስልጣኔ ብለህ መስመር ልታሰምር አትችልም። ኢትዮጵያ ውስጥም ከክርስትና በፊት የነበረ ስልጣኔ ነበር አክሱምን ጨምሮ።
ከዚያ በተረፈ ፣ አሁን ላለንበት የዕድገት ደረጃ የትኞቹ አስተዋፅዖ አድርገዋል፣ የትኞቹስ ወደ ኋላ ጎትተውናል ብሎ መመርመር ነው።
Naga Tuma wrote: ↑24 Feb 2026, 15:47
ይህ ኢትዮጵያዊ እዚህ መድረክ ዉስጥ ኣዋቂ ነኝ ብሎ ያለምንም ሀፍረት ጋላ ፓጋንስ እያለ መላልሶ ሲጽፍ ኖረ።
በግራኝ ዘመን በሃይማኖት ምክንያት ኢትዮጵያ ዉስጥ እርስ በእርስ መጋጨት የኢትዮጵያ ግዙፍ ታሪክ ነዉ።
የኢትዮጵያ ቅድመ ክርስትና ስልጣኔ ከግራኝ ዘመን ታሪክ እጅግ በጣም ግዙፍ ነዉ።
ኣዉሮፓ ዉስጥ ቅድመ ክርስትና ስልጣኔ ማለት የኣዉሮፓ ፓጋኖች የተባሉ ስልጣኔ ማለት ነዉ።
ቫቲካን ዉስጥ የቅድመ ክርስትና ፓጋኖች የተባሉ ስዕሎች ስልጣኔ ነበር ሲባል ኢትዮጵያ ዉስጥ የቅድመ ክርስትና ስልጣኔን ባህላችን ብለዉ ይዘዉ የሰነበቱት ጋላ ፓጋንስ ናቸዉ እንባላለን።
ስህተት ስለሆነ ይታረም ብለን ስንመክር እንወቀሳላን።
ይህ እንዴት ዐይነት እንቆቅልሽ ነዉ?
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 17269
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 27 Feb 2026, 05:58
አቶ ነገዎ
አሁንም እየቀባጠርክ ነው።
የዕድሜ ጫና የማስታወስ ችሎታህን ጋርዶብሃል መሰለኝ የአንዱን ፎረመር አስተያየት ከሌላው ፎረመር ጋር እያዳቀልክና እያምታታህ ስትቀላምድ ደጋግሜ አይቼሃለሁ። ለመሆኑ የሶስት ወይንም የአራት ፎረመሮች ስም እየተምታታ የሚያስቸግርህ ሰው ከሆንክ ፤ እንዴት ብለህ ነው ስለ pre-Christian ስልጣኔ የተመዛዘነ ምርምር ልታደርክ የምትችለው?
በመጀመሪያ መድሃኒትክን ወስደህ ወይንም ጫት ቅመህም ቢሆን ስለ “ጋላ ፓጋንነት” የተከራከረህን ሰው ፈልገህ አግኘውና ስሙ እንዳይረሳህ ማስታወሻ ያዝ። በመቀጠል፣ የግሪክና የሮም የፓጋን ስልጣኔን በቫቲካን ሄጄ እንዳየሁት ሁሉ፣ አንተ የምትከራከርለትንም የፓጋን ስልጣኔ የት ቦታ ለምስክርነት እንደቀረበ ለአንባቢያን ዘርዝረህ አስረዳ። ከዚህ ውጪ ዝም ብለህ በየቦታው “ሙሴ እንዲህ ነው” ፤ “ጋላ እንደዚያ ነው” እያልክ ብቅ ጥልቅ ማለትህ focus ማድረግና ማስታወስ የማትችል የዣዠህ ሽማግሌ መሆንክን ያሳብቅብሃል!
Naga Tuma wrote: ↑26 Feb 2026, 21:48