"አብይ አህመድ በእግዚአብሔር ትዕዛዝ ኢትዮጵያን ለማዳን እና ለማበልጸግ በፈጣሪ ታዞ የመጣ ሰው ነው" ፋሲል የኔአለም | ፋሲል ከእግዚአብሔር ተጣልቶ ይሆን?
"አብይ አህመድ በእግዚአብሔር ትዕዛዝ ኢትዮጵያን ለማዳን እና ለማበልጸግ በፈጣሪ ታዞ የመጣ ሰው ነው" ፋሲል የኔአለም
Re: "አብይ አህመድ በእግዚአብሔር ትዕዛዝ ኢትዮጵያን ለማዳን እና ለማበልጸግ በፈጣሪ ታዞ የመጣ ሰው ነው" ፋሲል የኔአለም | ፋሲል ከእግዚአብሔር ተጣልቶ ይሆን?
ጊዜን የመሰለ ምን አይነት ትልቅ ምስክር ይገኝ ይሆን። እውነት ሲገለጥ ለማየት መብቃታችን ትልቅ ዕድል ቢሆንም፤ ይህን የመሰለ ጥፋት በታሪካ ውስጥ ማየታችን ደግሞ ይዘገንናል።
እግዜር አዲሱ 2016 ዓመት አገራችን ከጎሳ ቅራቅንቦ ክልል ነጻ የምትወጣበት ያድርገው። ዘመኑ ብቻ ሳይሆን እያንዳንዱ ዜጋ በበጎ አስተሳሰብ ህሌናው ይለወጥ። የጎሳ ክልል ጭራቅ ወጥቶ የኢትዮጵያዊነት ልዕልና ይግባ።
እግዜር አዲሱ 2016 ዓመት አገራችን ከጎሳ ቅራቅንቦ ክልል ነጻ የምትወጣበት ያድርገው። ዘመኑ ብቻ ሳይሆን እያንዳንዱ ዜጋ በበጎ አስተሳሰብ ህሌናው ይለወጥ። የጎሳ ክልል ጭራቅ ወጥቶ የኢትዮጵያዊነት ልዕልና ይግባ።
Re: "አብይ አህመድ በእግዚአብሔር ትዕዛዝ ኢትዮጵያን ለማዳን እና ለማበልጸግ በፈጣሪ ታዞ የመጣ ሰው ነው" ፋሲል የኔአለም | ፋሲል ከእግዚአብሔር ተጣልቶ ይሆን?
The real question is how corrupt Fasil is to be such blasphemous? እነዚህን ሳያራግፍ the Amhara struggle will not move an inch.
Re: "አብይ አህመድ በእግዚአብሔር ትዕዛዝ ኢትዮጵያን ለማዳን እና ለማበልጸግ በፈጣሪ ታዞ የመጣ ሰው ነው" ፋሲል የኔአለም | ፋሲል ከእግዚአብሔር ተጣልቶ ይሆን?
"መቼም በዚህ ምድር ላይ ስኖር ብዙ ሐጢያቶችን ሰርቻለሁ። ነገር ግን ብልፅግናን የደገፍኩትን ያክል የሰራሁት ከባድ ሐጢያት ያለ አይመስለኝም። በተለይ ደግሞ በንፁሐን ዜጎች ስቃይ ከሚያሾፉ፣ ሰብዕና-አልባ ከሆኑ የብልፅግና ደጋፊች ጋር አብሬ መደመሬን ሳስብ ይኮሰኩሰኛል።
ፈጣሪ በሌሎች ሐጢያቶቼ ይቅር እንደሚለኝ አምናለሁ። ብልፅግናን የደገፍኩበትን ሐጢያቴን ግን በአንድ እግሬ ቆሜ፣ በቀን አንድ ባቄላ እየበላሁ እና ምላሴን በጠብታ ውሃ እያራስኩ፣ 7 ዓመት ብፅልይ እንኳን ይቅር የሚለኝ አይመስለኝም።"
ፋሲል የኔዓለም
John Yohannes
እኔም ይጸጽተኛል

Please wait, video is loading...
Re: "አብይ አህመድ በእግዚአብሔር ትዕዛዝ ኢትዮጵያን ለማዳን እና ለማበልጸግ በፈጣሪ ታዞ የመጣ ሰው ነው" ፋሲል የኔአለም | ፋሲል ከእግዚአብሔር ተጣልቶ ይሆን?
Eden, በፈጣሪ የተላከ ነው ምናምን አሉባልታ አልወድም። ግን ይህን አምናለሁ የትራይባል ፓለቲክስን አቅጭጮ የ Ethiopian እንደገና ማንሰራራትን ለመምራት ከማንኛውም ኢትዪጺያዊ ፓለቲከኛ ይልቅ ለአቢይ ይቀላል።
የአገራችን “ ህገኛ” ፓለቲከኟች በአብዛኛው ትራይባሊስቶች ናቸው — የአቢይን ኢትዪጺያዊ አጀንዳ የሚጠሉ።
አቢይን በትራይባል የፓለቲካ መንደር መመደብ ይከብዳል። ከ Oromo እና ከ Amhara የተወለደ ነው። ሚስቱ አማራ ነች። የፀረ አማራ ነው ተረት የህወአት ካድሬዎች የሚያላዝኑበት የ ER መድረክ ላይ ህያው ከመሆን ሌላ በአገሪቱ በሚካሄደው ፓለቲካ ውስጥ ቅንጣት አስተዋፅኦ አይኖረውም።
ከ EPDRF ውስጥ የወጣ አንድምፓለቲከኛ የአቢይን ያህል ኢትዪጺያዊ ፍቅር ይኖረዋል ብየ አላምንም። Therefore, I could say he is the right person at the right time.
EPDRF ህወአትን ባሰናበተበት ወቅት አንድ 100 percent Oromo or Amhara ጠቅላይ ሚኒስቴር ቢመረጥ ኖሮ ትራይባሊስቶች የሚናቆሩባት ኢትዪጺያ ትቀጥል ነበር። እኔ እንደ ብርጭቆ ትሰባበራለች ብየ ለሰከንድ አስቤ አላቅም። ግን ትራይባሊስቶች በመከራዋ ሀብትና ስልጣን ማካበት ይቀጥል ነበር የሚል እምነት ግን አለኝ።
I am glad Abiy is the prime minister. I am glad also tribalist politicians and their cadres have zero chance of stopping Ethiopia’s move. They keep b…. for some time to come. I have a feeling that is goin to end also.
By the way it is unfair for not complementing the old EPDRF for choosing Abiy the prime minister.
That is probably the only decision EPDRF made that I agree with.