የአፍሪካ አመራር ልሕቀት አካዳሚ ሰራተኞች በሙሉ እረፍት እንዲወጡ ተደርገው ግዙፍ የሆነው የተቋሙ ህንፃ ውስጥ ኤምሬትሶች መግባታቸው ታወቀ
በቀድሞ አጠራሩ 'የመለስ አካዳሚ' ወደሚባለው ተቋም ቅጥር ግቢ ሰራተኞች አሁን ላይ መግባት እንደማይችሉ የተነገራቸው ሲሆን የጥበቃ ሰራተኞች ሳይቀሩ በሌሎች የፀጥታ አባላት መተካታቸውም ተረጋግጧል
ተጨማሪ ያንብቡ:
https://www.meseretmedia.org/p/78e
-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11363
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact: