Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 41790
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » Today, 17:32
አለሞዬ ዎዮ አለም ገፈረም በዋሻ!
አቻም ዬለና! አቻም ዬለና
ዬዎፈን ጋዘኘም በሌ በሌ በሌ!
Last edited by
Horus on 25 Feb 2026, 17:43, edited 1 time in total.
-
Dama
- Member+
- Posts: 7205
- Joined: 22 Jun 2024, 21:05
Post
by Dama » Today, 17:50
They need the 7bet protection.
Empty hands and with only branches of an eucalyptus tree while surrounded by armed Shene is non-starter
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 41790
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » Today, 18:02
Dama wrote: ↑Today, 17:50
They need the 7bet protection.
Empty hands and with only branches of an eucalyptus tree while surrounded by armed Shene is non-starter
አንተ ደንቆሮ
የተነገረህን እንኳ አታዳምጥም
በክስታኔ ሴራ ለተለያየ ሰው የተለያየ ለቅሶ ሴራ ነው ያለው
ለወጣት
ለደግ ሰው
ለባሊቅ
ለባልቴት
ለጀግና
ለቄስ
ወዘተ
ለምሳሌ ለአንድ ተራ ሰው የፈረስ ፣ የጃኖ ፣ የብረት ለቅሶ አይለቀስም
በአንድ ለቅሶ ላይ የሚወርዱት ግጥሞችና ምስጋናዎች እንደ ሰውዬው ስራ ስልጣን እና እድሜ ተለይተው በጎርደና ሽማግሎች የተወሰኑ ናቸው ።
አንተ መደዴ ራሱን መጠበቂያ ብረት የሌለው ክስታኔ እጅግ ጥቂት ነው! እኔ ሳድግ ሁለት ብረቶች ነበሩን
ብረት ስላለህ ብቻ ለማንኛው ለቅሶ ፈረስ አትጭንም በረት አታወርድም !
እንኳን ብረት ሌማት እንኳ ማውረጃ ሴራ አለው! ለመስቀል 2 ቀን ሲቀር ነው የሌማት ማይ (የመሶብ እለት) ተብሎ የክት መስቦ ማረጃ ድግስ የሚደረገው
አንተ መደዴ ቱባ ጉራጌ አለመሆንህ በዚህ ይታወቃል!
-
Dama
- Member+
- Posts: 7205
- Joined: 22 Jun 2024, 21:05
Post
by Dama » Today, 18:19
You are a fool. A wise Kistane, would welcome me with 'Arhibu' because more weapons, more protection is a plus when Shene disarms gun owners in Amwate. Informants planted Shene are telling Shene which household owns a gun so that Shene disarms them.
A wise Kistane won't reject additional.protection.
You are not a true son of Kistane. Definitely, controversial. May be a secret agent.