Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 41894
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 24 Feb 2026, 13:48
ማየት ማመን ነው!
ኮልፌ የደቡብ አፍሪካ ወንድሞቻችን ማዕከል ሊሆን ነው !
አሁን መሳለሚያና ኳስ ሜዳ በኮሪደር ስታብድ ጠብቁ!
በያመቱ ያፍሪካ አንድነት ስብሰባ ሲደረኛ አፍሪካዊያን ሲመጡ ኮልፌ ማዕከል ትሆናለች!
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 15163
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 24 Feb 2026, 13:56
በዓሣማ ከንፈር ላይ ሊፒስቲክ መደፍለቅ ይባላል። ኔልሰን ማንደላ ዘረኝነት አፓርታይድ የተፋለመ እንጅ እንደ ኦሮሙማ ወይም አብይ አህመድ ዘረኝነት በማፋፋም ዘር በማጥፋት እና በማፈናቀል ታሪክ አይዘክረውም።
በቀደም የቱርኩ ኢርዶጋን ዐደዋ ሙዚየም ጎበኘ ሲባል ስቄ ነበር። ኤርዶጋን የዐድዋ ጦርነት አርበኛ ልጆች የሆነውን አማራ ድሮን እየላከ እያስጨፈጨፈ ያለ የግራኝ አህመድ ታሪካዊ ተባባሪ ላም ባልዋለበት ኩበት ለቀማ ቀልድ ነበር።
ሁሬሳ ትንሽ በደንብ ማራገብ ጨምርበት እንጅ
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 41894
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 24 Feb 2026, 14:51