Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Axumezana
Senior Member
Posts: 18963
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Ethiopia is being ruled by ultra corrupted & cruel OPDO , PP የሚለው ጭንብል መውለቅ አለበት!

Post by Axumezana » 24 Feb 2026, 04:39

አገር አደሂቶ ብልፅግና በሉኝ
በማያውቁት አገር ቢያገኝ ሞኛ ሞኝ
አገር በታትኖ አለን እኔ አውራ
እኔ ነኝ OPDO ጭምብሌ ኦሮአማራ
PP PP በሉኝ በድብቅ አገር ልምራ
ፋኑዬ ከጨከነ አለቀልኝ በቃ
ጦሬ በፎክርም ለውግያ አልበቃ
ማርከው ይነዱታል ሆነ ክሽክሽ እቃ



https://youtube.com/shorts/2wtRO5KCE9I? ... Z5RA9HFuko