Misraq wrote: ↑22 Feb 2026, 16:20
ሙሉ ወንጌል የተመሰረተው በ1960 ሲሆን መስራቹም ኮርያዊ ፓስተር ነው። ከዛም አሜሪካ ውስጥ በፔንቴኮስታል ካሪዝማቱክ ሙቭመንት ጠንካራ ቤዙን መስርቶ ወደ አፍሪካና ላቲን አሜሪካ ተሰራጨ። ኢትዬጵያ ውስጥ ሙሉ ወንጌል በብዛት ተዛምቷል። ካለው የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ 70% የሚሆነው ሙሉ ወንጌል ነው።
ሙሉ ወንጌል ተሳዳቢና ተናዳፋው ቡድን ሲሆን አፍሪካ ውስጥ ጥንቁልናን አዳብሎ ሕዝብ ሳር ሲያስግጥ ተስተውሏል። ኢትዬጵያ ውስጥም እያስዘለለ ፤ እያስጓራ እና እያንደባለለ ብዙ occult ስርዓትን አሰራጭቷል።
አሁን አሁን ኦርቶዶክስ ሰባክያን ይህን ቡድን በክርክር ራቀቱን ካስቀሩት በህዋላ መካነ ኢየሱስና ሉተራን ተነስተውበታል። ሙሉ ወንጌልም ሉተራንን እና መካነ እየሱስን ወደ ኦርቶዶክስ የተጠጋ ትምህርት አራማጆች እያለ ጦርነት ከፍቶባቸዋል።
በዚህ ሂደት ብዙ የሙሉ ወንጌል አማኞች ተረብሸዋል። በተለይም ትምህርተ ጥምቀት እና ቁርባን ሙሉ ወንጌል እንደማያስፈልግ አድርጎ ያሳታቸው ትምህርት መፅሃፍ ቅዱሳዊ እንዳልሆነ ሲረዱ ተረብሸዋል።
በዚህ ሒደት ሙሉ ወንጌል ወይ ይፈርሳል ወይንም አማኞቹ ወደ ኦርቶዶክስ ፤ ካቶሊክ እና ሉተራን ይፈልሳሉ እየተባለ ነው።
Article I, Section 8, Clause 8 of the U.S. Constitution:
“To promote the Progress of Science and useful Arts …”
First Amendment of the U.S. Constitution:
“Congress shall make no law respecting an establishment of religion, or prohibiting the free exercise thereof …”
Democracy has a future in Ethiopia. Doesn’t it?
It might even develop the ancient tradition in the Ethiopian Orthodox Church that practically remained dormant for a long time now and found such foreign denominations with no local root in its backyard.