የ3ቱ ሰይጣናት ሻዕብያ፤ወያኔ፤ ኦነግ-ፒፒ መጨረሻ ምዕራፍ እርስ በእርስ መጠፋፋት ጦርነት ግደታ። የሰይጣን መንግስት እርስ በእርሱ ይፈርሳል!
(ማቴዎስ 12፡25-26)፣ የክፋት ኃይሎች መሠረታቸው በጠላትነት እና በሁከት ላይ በመሆኑ ራሳቸውን እንደማያጠነክሩና በመጨረሻም እንደሚደመሰሱ የሚያሳይ ነው
አጋንንቱ እና ሸሪኮቻቸውን እጅግ ያሳሰባቸው፤ እግራቸው እስኪ ቀጥን ያመላለሳቸው ጉዳይ። ሰይጣን በሰይጣን ላይ ይነሳል - የሰይጣን ፍጻሜ ይህን ይመስላል።
እነኝህ አጋንንት ብዙዎችን ይዘው ይጠፋሉ፤ ድፍን 50 አመታትም ይህን ነው ያደረጉት።
ለዐቅም-አገር መብቃት የማይችሉ የኤርትራ ክ/ሀገር( ሻዕብያ)፤ የትግራይ ክ/ሀገር (ወያኔ) እንድሁም የወለጋ፤ባሌ አሩሲ ወዘተ አጋንንት ኦሮሙማዎች የብዙዎችን ህይወት ወደ ሲዖል መለወጥ ሰይጣናዊ ተልዕኮቸው ነው። የአብይ አህመድ፤ ኢሳያስ አፈወርቅ፤ ፈላ ወያኔ (ደብረጽዮን) ተክለ-አስተውሎት ላጤነ መነሻቸው ሁከት መድረሻቸው ሁከት ነው።
እግዚአብሄር ጦረነቱን ከእራሳቸው ጋር አድርጎ ሉዋላዊት ቅድስት አገር ኢትዮጵያ እና ህዝቧን ከአኮቦ እስከ ኡጋደን፤ ከራስካሳር እስከ ሞያሌ ይጠብቅ። ሰይጣናት ሊወገዱ የግድ ይላል።