Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 41897
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

በቱርክ ፕሬዚዳንት ኤርዶጋን እራት ግብዣ ላይ የቀረበው ትርኢት!!!

Post by Horus » 19 Feb 2026, 12:45

የኢትዮጵያ አርቲስቶች ብቃት በስንት አገሮች ባህል እንይ

ጣሊያን
ሕንድ
ቱርክ
አስደናቂ
ሌላስ :idea: :idea: :idea: :idea: :idea:

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23763
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: በቱርክ ፕሬዚዳንት ኤርዶጋን እራት ግብዣ ላይ የቀረበው ትርኢት!!!

Post by Fed_Up » 19 Feb 2026, 13:03

This is how the incompetent and illiterate leader compensates for his political and economic knowledge shortcomings. It's so embarrassing!

FYI: The audience appears unimpressed and bored to death.

Horus
Senior Member+
Posts: 41897
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በቱርክ ፕሬዚዳንት ኤርዶጋን እራት ግብዣ ላይ የቀረበው ትርኢት!!!

Post by Horus » 19 Feb 2026, 13:08

Fed_Up wrote:
19 Feb 2026, 13:03
This is how the incompetent and illiterate leader compensates for his political and economic knowledge shortcomings. It's so embarrassing!

FYI: The audience appears unimpressed and bored to death.
4ቱ ስልብ የግብጽ ባሪያዎች ሻቢያ፣ ወያኔ አፋብን እና ኦላ የት እንዳሉ ማወቅ አልቻሉም :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10087
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: በቱርክ ፕሬዚዳንት ኤርዶጋን እራት ግብዣ ላይ የቀረበው ትርኢት!!!

Post by Digital Weyane » 19 Feb 2026, 13:35

ከባድ ማስጠንቀቂያ ሊሰጠን ለመጣው የኦቶማን ቱርኪው መሪ ለንጉሰ ነገስት የሚመጥን የእራት ግብዧ ማድረግ የኢትዮጵያ ህዝብ እንደ ፍርሃት ባይቆጥሩት ጡሩ ነው። :roll: :roll:

Horus
Senior Member+
Posts: 41897
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በቱርክ ፕሬዚዳንት ኤርዶጋን እራት ግብዣ ላይ የቀረበው ትርኢት!!!

Post by Horus » 19 Feb 2026, 14:17

Digital Weyane wrote:
19 Feb 2026, 13:35
ከባድ ማስጠንቀቂያ ሊሰጠን ለመጣው የኦቶማን ቱርኪው መሪ ለንጉሰ ነገስት የሚመጥን የእራት ግብዧ ማድረግ የኢትዮጵያ ህዝብ እንደ ፍርሃት ባይቆጥሩት ጡሩ ነው። :roll: :roll:
ስልብ የግብጽ ባሪያ ቢያንስ ማድቤት ሆኖ የንጉስ ግብር ምን እንደ ሚመስል ያያልና ያን ማድረግህ አያስገርምም!

አባ ደምር አቢይ አህመድ አሊ የታላቅ እጅግ ታሪካዊት አገር መሪ ነው! ግብር ሲያበላም ኢትዮጵያ የንጉሰ ነገስታት አገር በመሆኗ ልክ ነው! ይህ መሰል ነገር ደሞ ላንድ ስልብ የግብጽ አሽከር ሊገባው አይችልም!

THE FRUIT DOES NOT FALL FAR FROM THE TREE. WHAT DO YOU EXPECT ABIY AHMED TO BE? እንደናንተ ሙጃዎች ሳይሆን ከኢትዮጵያ ዛፍ ስትበቅል የምትሆነው አቢይን ነው!

ፋንዲያዎች!

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10087
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: በቱርክ ፕሬዚዳንት ኤርዶጋን እራት ግብዣ ላይ የቀረበው ትርኢት!!!

Post by Digital Weyane » 19 Feb 2026, 14:37

ኤምሬትን ይዘን ቱርክን ከቶ አንፈራም፣ አንሸበርም።

ጦቅላይ ሙኒስቴራችን አብይ አሕመድ ለቱርክ ፕረዚዳንት ኤርዶጋን የሰጡት <<ከማን አገር መሪ ጋር እንደምታወራ ታውቃለክ?>> የሚል ድንቅ ምላሽ በቱርክኛ ተርጉመን ለቱርክ ህዝብ እናቀርበዋለን። :roll: :roll:

Horus
Senior Member+
Posts: 41897
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በቱርክ ፕሬዚዳንት ኤርዶጋን እራት ግብዣ ላይ የቀረበው ትርኢት!!!

Post by Horus » 19 Feb 2026, 14:56

Digital Weyane wrote:
19 Feb 2026, 14:37
ኤምሬትን ይዘን ቱርክን ከቶ አንፈራም፣ አንሸበርም።

ጦቅላይ ሙኒስቴራችን አብይ አሕመድ ለቱርክ ፕረዚዳንት ኤርዶጋን የሰጡት <<ከማን አገር መሪ ጋር እንደምታወራ ታውቃለክ?>> የሚል ድንቅ ምላሽ በቱርክኛ ተርጉመን ለቱርክ ህዝብ እናቀርበዋለን። :roll: :roll:

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10087
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: በቱርክ ፕሬዚዳንት ኤርዶጋን እራት ግብዣ ላይ የቀረበው ትርኢት!!!

Post by Digital Weyane » 19 Feb 2026, 15:17

የዓለምን ነባራዊ ሁኔታን አይተንንና ገምግመን ለኛ ኢትዮጵያውያን የሚያዋጣን በፈረንጆች ሳይሆን በአረቦች እግር ሥር ተገዝተን መኖር ነው። :roll: :roll:

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23763
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: በቱርክ ፕሬዚዳንት ኤርዶጋን እራት ግብዣ ላይ የቀረበው ትርኢት!!!

Post by Fed_Up » 19 Feb 2026, 16:42

Horus wrote:
19 Feb 2026, 13:08
Fed_Up wrote:
19 Feb 2026, 13:03
This is how the incompetent and illiterate leader compensates for his political and economic knowledge shortcomings. It's so embarrassing!

FYI: The audience appears unimpressed and bored to death.
4ቱ ስልብ የግብጽ ባሪያዎች ሻቢያ፣ ወያኔ አፋብን እና ኦላ የት እንዳሉ ማወቅ አልቻሉም :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

የግብጾችችን ስም ልክ እንደ ባጁ የተሸከመው ዘርፋጣ የግብጽ አድናቂ ገረድ አዛውንት Horus ሌላውን የግብጽ ባሪያ ማለት ልክ እንደ መሪው low IQ ነው ብንል ማጋነን አይሆንም::

ጌታህ ቢንዛይድ እንዴት ነው? ያረጁት ሜራዦቹ የት ደረሱ? ቅቅቅቅቅቅቅ
ስልብ ባሪያ

Horus
Senior Member+
Posts: 41897
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በቱርክ ፕሬዚዳንት ኤርዶጋን እራት ግብዣ ላይ የቀረበው ትርኢት!!!

Post by Horus » 19 Feb 2026, 16:54

Fed_Up wrote:
19 Feb 2026, 16:42
Horus wrote:
19 Feb 2026, 13:08
Fed_Up wrote:
19 Feb 2026, 13:03
This is how the incompetent and illiterate leader compensates for his political and economic knowledge shortcomings. It's so embarrassing!

FYI: The audience appears unimpressed and bored to death.
4ቱ ስልብ የግብጽ ባሪያዎች ሻቢያ፣ ወያኔ አፋብን እና ኦላ የት እንዳሉ ማወቅ አልቻሉም :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

የግብጾችችን ስም ልክ እንደ ባጁ የተሸከመው ዘርፋጣ የግብጽ አድናቂ ገረድ አዛውንት Horus ሌላውን የግብጽ ባሪያ ማለት ልክ እንደ መሪው low IQ ነው ብንል ማጋነን አይሆንም::

ጌታህ ቢንዛይድ እንዴት ነው? ያረጁት ሜራዦቹ የት ደረሱ? ቅቅቅቅቅቅቅ
ስልብ ባሪያ

ሻቢያ የተባለ ስልብ የግብጽ ባሪያ! :lol: :lol: :lol: :lol:

Misraq
Senior Member
Posts: 17360
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: በቱርክ ፕሬዚዳንት ኤርዶጋን እራት ግብዣ ላይ የቀረበው ትርኢት!!!

Post by Misraq » 19 Feb 2026, 23:04

Horus wrote:
19 Feb 2026, 12:45
የኢትዮጵያ አርቲስቶች ብቃት በስንት አገሮች ባህል እንይ

ጣሊያን
ሕንድ
ቱርክ
አስደናቂ
ሌላስ :idea: :idea: :idea: :idea: :idea:

Huressaaaaa,

The Turkish are not impressed 😁 😁. The bipolar incompetent fake pHd Abiy is trying hard to compensate his lack of knowledge and charisma at international level by throwing such parties and kissing his guests ar$e.

What an embarrassment. Trying to appease your guests by singing their songs, dressing like them ...etc is street level cheap shots. If they want their own music, they have talented artists in their own country. Why not showing them the hosting countries best artist to leave a lasting impression, if that was the goal.

Really Ethiopia is dead and lost all its glorious days.

Post Reply