Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

eden
Senior Member
Posts: 10054
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Post by eden » 17 Feb 2026, 23:59

Horus wrote:
17 Apr 2023, 14:12




sesame
Member+
Posts: 8349
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: አቢይ አህመድ የመንደር ጎረምሳ፡ መሳይ መኮንን ይናገራል!! እውነት እውነቱን !!!

Post by sesame » 18 Feb 2026, 01:36

Horsey,

The first image that came to mind was you when I read Mesay's quip "ሰው በዚህ ደረጃ ቂልና ጅል ሲሆን ያስደምማል።"

ባለፈው ሳምንት የሳዑዲ አረቢያው ከፍተኛ ባለስልጣን የመጡትም አብይ አህመድ ከኤሜራትስ ጎን ተሰልፎ ሱዳን ላይ ያነሳውን ሰይፍ ወደ አፎቱ እንዲያስገባ ለመምከርና ለማስጠንቀቅ ነው። የኤርዶጋንም አመጣጥ ለዚሁ ነው። ሌላ ነገር የለም። በአብይ አህመድ ናፍቆት እህል አልበላ ብሏቸው ስለተቸገሩ የመጡ አስመስለው ሊነግሩን የሚቃጣቸው የብልጽግና ዲጂታል ሰራዊት አባላት እንዳሉ እየታዘብኩ ነው። ከሁሉም የአብኑ ጣሂር መሀመድ ''የኢትዮጵያ ተጽዕኖ ፈጣሪነት የተመሰከረበት ጉብኝት'' የሚል ልጥፍ ይዞ ሲመጣ ገርሞኝ የትላንቱን ጣሂር ማሰብ ጀመርኩ። ሰው በዚህ ደረጃ ቂልና ጅል ሲሆን ያስደምማል።

Read Messay's brilliant take on Erdogan's visit here




Post Reply