Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 41894
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የመስቃንኛ እና ክስታኔኛ ቋንቋዎች ልዩነት!?

Post by Horus » 17 Feb 2026, 23:38

መስቃንኛ ፡ ኢናሽ ቁናንነ (የዚህ ዘፈን ስም)
ክስታኔኛ፡ እኛሽ ቁናይነ (የዚህ ዝፈን ስም)
ትርጉም፡ እኛስ አንድ ነን (አማርኛ)

95% የክስታኔኛ ተመሳሳይ ዶቢ ሲሆን
ቀጥሎ ያለው መስቃንኛ ነው



Horus
Senior Member+
Posts: 41894
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የመስቃንኛ እና ክስታኔኛ ቋንቋዎች ልዩነት!?

Post by Horus » 17 Feb 2026, 23:51

የዛሬ 4 አመት


Post Reply