Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
wazzupdog
Member
Posts: 2002
Joined: 16 Jun 2018, 22:10

በተከዜ ወንዝ ታቅፋ የምትኖረወን ጎንደር ተዋወቋት

Post by wazzupdog » 03 Feb 2026, 08:04

Last edited by wazzupdog on 03 Feb 2026, 08:39, edited 3 times in total.

wazzupdog
Member
Posts: 2002
Joined: 16 Jun 2018, 22:10

Re: በተከዜ ወንዝ ታቅፋ የምትኖርወን ጎንደር ተዋወቋት

Post by wazzupdog » 03 Feb 2026, 08:21

ረፈረናድም ምናምን ይላል ይሄ ሌባ! ራያ ላይ እንደተደረገው ይላል ሲጨምር:: አላማጣ ኮረም ዋጃና ጥሙጋ ላይ ሲኖሩ የነበሩት አማሮች አሁን ተፈናቅለው ቆቦና ወልዲያ ላይ አይደለም እንዴ በስቃያና በጉልስቁና የሚኖሩት ያሉ? ያንን የፍዳ ኑሮ በወልቃይት አማርው ላይ ለመጫን ስትሞክር አታፍርም? የማይሆን! የማይሞከር!

wazzupdog
Member
Posts: 2002
Joined: 16 Jun 2018, 22:10

Re: በተከዜ ወንዝ ታቅፋ የምትኖረወን ጎንደር ተዋወቋት

Post by wazzupdog » 03 Feb 2026, 12:30

@Medan_Media@Medan_Media
በወሎ አማራ ማንነቱ በግፍ ከመቶ ሺህ ህዝብ በላይ ተፈናቅሎ በየመጠለያው ያለ እርዳታ የሰቆቃ ኑሮ እየገፋ ያለው ለምን ድምፅ አትሆኑትም? በባዶ እጁን የወያኔ አውሬው ጦር የተፋለመው የራያ ህዝብ አይደለም እንዴ? ያለ ረዳት የራያ ህዝብ ከታጠቀ ጨፍጫፊው የወያኔ ጦር ተፋልሞ ወጣቱን እንደ ቅጠል ሲረግፍ ምነው ድርጊቱን የሚቃወም መንግስትና አማራ ይጥፋ? ከ50 ሚሊዮን በላይ የአማራ ህዝብ፣ ሙሁራንና ዲያስፖራው ለምን ስለ ራያ ለም መሬት በወራሪው የወያኔ ጦር ሲወረር በዝምታ ተመለከተ? የራያ ወሎ አማራ ህዝብ መላው አማራ ወገኑ አይደለም ወይ? ምነው አማራው ወኔና ሞራል አጣ? ወያኔ የራያና ወልቃይት ለም መሬት ለመውረር በዓለም አቀፍ ደረጃ ሲሯሯጥ አማራው ምነው ውሃ በላው? ዛሬ ስለ ራያ አማራ ህዝብና መሬት ጥብቅና መቆም ካልቻልን ነገ ስለ ቀሪው ወሎና ጎንደር ዋስትና የለንም። ለራያ ወሎ አማራ ህዝብ ጌታቸው ረዳም ሆነ የአድዋው ደብረፅዮን ፀረ ራያ አማራ ህዝብ ናቸው። የሚጣሉት ለስልጣን ብቻ ነው። በመጨረሻም የአማራ የሚባለውን መሬትና ህዝብ በሌሎች ብልጣ ብልጥ ክልሎች እየተቆረሰ ሊወሰድ ይችላል። ህዝቡም መሬትና ንብረት አልባ ሆኖ የትም ተበታትኖ ሊቀር ይችላል። በአሁኑ ሰዓት፦ በራያ ህዝብ እየሆነ ያለው ይህ ነው። ከጭፍጨፋና ሞት የተረፈው የራያ 6 ወረዳ ህዝብ መሬቱንና ንብረቱን በወያኔ ተነጥቆ ለ4 ጊዜ ተፈናቅሎ በየትም የወሎ ከተሞች ወድቆ በረሃብና በበሽታ እየተሰቃየ ይገኛል። ይህ አስከፊ ችግር ለዓለም አቀፍ ማህበረሰብ በማሳወቅና መላው የአማራ ህዝብ በአንድነት ተባብሮ ወገኑን ከችግር በማውጣት መረዳዳት ካልቻለ አደጋው የከፋ ነው። አደጋውም የጋራ ነው። በመጨረሻም ችግሩ ከወዲሁ ካልተፈታ መሃሉ አማራም ዳር ሊሆን ይችላል። ከራያ ህዝብ በላይ በአማራነቱ የሚያምንና የሚኮራ አማራ የለም። በተለይም 6ቱ ወረዳ የራያ ህዝብ። የራያ ህዝብ በአማራ ክልልና በመንግስት የተካደ ህዝብ ነው። ወንድምአገኝ፦ አንተ ያልከው እውነት ነው። ሆኖም፦ የራያ ወሎ አማራ ህዝብ በአማራ ፖለቲከኞች፣ በዲያስፖራውም ሆነ በሙሁራኑ የራያ ህዝብ መሬቱን ተነጥቆ ቀየው ጥሎ በረሃብና በበሽታ እያለቀ ችላ ተብሎ የተገፋ ህዝብ ነው። ክብራችን እያዋረድን ያለነውም እኛው እራሳችን አማራዎች ነን። ወልቃይት ብቻ ሳይሆን ራያ ጭምር ያላቀፈ አማራ፣ አቅመ-ቢስ አማራ እንደሚሆን ሳይታለም የተፈታ እውነታ ነው። አማራ እንደ አማራ ጠንካራ የማይደፈር ህዝብና ክልል ሊሆን የሚችለው የግዛት ወሱኑንና በክልሉ የሚኖረውን የአማራ ሰፊው ህዝብ በህብረትና በነፃነት መኖር ሲችል ብቻ ነው። የግዛት ወሰኑንና መሬቱን አሳልፎ ለአረመኔያዊና ጨፍጫፊው ወያኔ የሰጠ የአማራ ህዝብ ወኪል ነኝ ባይ ፖለቲከኛ መቼም ቢሆን የአማራ ህዝብ ነፃ አውጪ ታጋይ ሊሆን አይችልም። የአማራ ህዝብ ቁልፍ ችግሩ አንድ መሆን አለመቻሉ ብቻ ነው። አማራ ሌላ ጠላት የለውም። የአማራ ህዝብ ጠላት በውስጡ የተሰገሰገ ሆድና ወሬ አደር አማራ ነው ብል ማጋነን አይሆንም። ለእነዚህ ራስ ወዳድና ሆድ አደር አማራ ነኝ ባይ ፀረ አማራ ደግሞ በአንድነት ታግሎ በማስወገድ ነው የአማራ ህዝብ መብት ማረጋገጥ የሚቻለው። የአማራ ህዝብ ችግር ውስጣዊ ችግር ነው እንጂ ውጫዊ ችግር አይደለም። እኔ የማንም ፖለቲከኛ ነኝ ባይ ቲፎዞ አይደለሁም። ድጋፌ ለህዝብ እኩልነትና ለሰላም ነው። ስለ ራያ ወሎ አማራ ህዝብና ስለ ወያኔ አረመኔያዊ የጅምላ ጭፍጨፋ በዝርዝር ማወቅ ከፈለጋቹሁ ኮንታክት አድርጉኝ !!!
@abdullahihamid4738

የአማራ ጥያቄ ወልቃይት ብቻ ነው? መተከልስ, ዳራስ, ሸዋስ? በኔ እምነት ችግሮቹ ማዋቅራዊ ነቸው ስለዚህ ማወቅሩ መፍራስ አለበት ክልሎች በሙሉ ፈርሰው ከብሄር ነፃ በሆና መልኩ መዋቀር አለበት አለበለዚያ ችግሮች በሁሉም ክልሎች የቀጥለሉ ምክንያቱም በሁሉም አካባቢ የመሬት ይገበኛል ጥያቄ አለ



Axumezana
Senior Member
Posts: 18963
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: በተከዜ ወንዝ ታቅፋ የምትኖረወን ጎንደር ተዋወቋት

Post by Axumezana » 04 Feb 2026, 15:29

አራምባና ቀቦን የማገናኘት ሙከራ!

wazzupdog
Member
Posts: 2002
Joined: 16 Jun 2018, 22:10

Re: በተከዜ ወንዝ ታቅፋ የምትኖረወን ጎንደር ተዋወቋት

Post by wazzupdog » 05 Feb 2026, 02:34

Qizenam Agame,

Remember this important commandment:
Thou shall not covet thy neighbor's land

Axumezana
Senior Member
Posts: 18963
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: በተከዜ ወንዝ ታቅፋ የምትኖረወን ጎንደር ተዋወቋት

Post by Axumezana » 05 Feb 2026, 02:39

Refer to the Ethiopian constitution !

Tiago
Member
Posts: 3145
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

Re: በተከዜ ወንዝ ታቅፋ የምትኖረወን ጎንደር ተዋወቋት

Post by Tiago » 05 Feb 2026, 03:01

Refer to the Ethiopian constitution !


TPLF's constitution you mean? Bring another irrefutable evidence the land belong to Tigrayes.

Scummbag , Thieves.

wazzupdog
Member
Posts: 2002
Joined: 16 Jun 2018, 22:10

Re: በተከዜ ወንዝ ታቅፋ የምትኖረወን ጎንደር ተዋወቋት

Post by wazzupdog » 05 Feb 2026, 07:51

Qizenam Axum,

You mean the anti-Amhara constitution your woyanus kneaded and baked to legitimize/legalize land theft? Get real!




Post Reply