Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 41894
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

MOHAMMED BIN ZAYED IS IN ADDIS TODAY! WHY?

Post by Horus » 14 Feb 2026, 11:14

:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
HE WILL TALK TO THE 54 LEADERS OF AFRICA !!!! THE ROAD TO AFRICA IS CALLED ETHIOPIA!

sesame
Member+
Posts: 8351
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: MOHAMMED BIN ZAYED IS IN ADDIS TODAY! WHY?

Post by sesame » 14 Feb 2026, 14:52

He is visiting his girl friend, DoH!

Horus
Senior Member+
Posts: 41894
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: MOHAMMED BIN ZAYED IS IN ADDIS TODAY! WHY?

Post by Horus » 14 Feb 2026, 15:10

sesame wrote:
14 Feb 2026, 14:52
He is visiting his girl friend, DoH!
ሲሲዬ ለሊቱን ሁሉ ሳስብሽ ነበርኮ :lol: :lol: :lol:

አባ ደምር አቢይ አህመድ አሊን አታውቂም ብዬሽ ነበር! የሳውዲ ፊውዳል መሳፍንቶችም ኢትዮጵያን አያውቋትም ብዬሽ ነበር! ታስታውሳለህ ታላቋ አቴጌ ጣይቱ የጣሊያኑን ላስፈራራሽ ባይ ሶላቶ ቡሊ ሊያደርጋት ሲዳዳው መዋጋት የምትፈልግበትን ቀን ቆርጠህ አሳውቀኝ ነበር ያለቸው!

አቢይ አህመድ የምን አይነት ሕዝብ መሪ እንደ ሆነ ያውቃል! የኢትዮጵያ መሪ እንደ ሆነ ያውቃል! ኢትዮጵያ ምን እንደ ሆነች ያውቃል!

ኢትዮጵያ የምትፈራ የምትከበር አገር ነች! ኢትዮጵያን ስትፈራት ስታከብራት ታከብርሃለች! ታፈቅርሃለች!

ያ ያንተ ቀጣሪ ማዳምህ የሳውዲው መስፍን ምን እንደ ተባለ ኢሳያስን ጠይቀው! ይነግርሃል!

አሁን ማልቀሱን አቁም!

ንጉስ ቢን ዛይድ ከነማን ጋር እንደ ሚናገር ልንገርህ
(1) ከሱማሌላንዶች ጋር በድብቅ
(2) ከኦኡንትላንድ ጋር በድብቅ
(3) ከዊሊያም ሩቶ ጋር (ሩቶ የፈጥኖ ድራሽ ሱዳን መንግስትን ስለሚደግፍ)
(4) ከደቡብ ሱዳን ጋር (አለ ምንም ጥርጥር ደቡብ ሱዳን እና ኢሚራቲ ስምምነት ያደርጋል)
(5) ከቻድ መሪዎች ጋር
(6) ከሊቢያ መሪዎች ጋር
(7) ምናልባትም ከሞሮኮና አልጄሪያ ጋር
(8) ከእስራኤል ወኪሎች ጋር (እስራኤል ያፍሪካ ስብሰብ የክብር አባል ነች)
(9) ከፕሬዚዳንት ኦባማ ጋር
(10) ከአንቶኒዮ ጉቴሬዝ ጋር
(11) ከአባ ደምር ጋር

በትንሹ ማለት ነው :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
አባ ደምር ከባድ ሰው ነው!! ግብጽ ከጨዋታ ውጭ አድርጓታል! የናይል ኮሚሽት ያለ ግብጽ ተሰብስቦ ኬኒያ እንድጽማማ እያደረገ ነው!

Horus
Senior Member+
Posts: 41894
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: MOHAMMED BIN ZAYED IS IN ADDIS TODAY! WHY?

Post by Horus » 14 Feb 2026, 16:59

SO LONG AS THERE IS A LAND LOCKED ETHIOPIA, THERE WILL BE NO PEACEFUL OR STABLE RED SEAR AND EAST AFRICA.

Horus
Senior Member+
Posts: 41894
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: MOHAMMED BIN ZAYED IS IN ADDIS TODAY! WHY?

Post by Horus » 14 Feb 2026, 19:47

sesame
Member+
Posts: 8351
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: MOHAMMED BIN ZAYED IS IN ADDIS TODAY! WHY?

Post by sesame » 14 Feb 2026, 20:10

HorseAss,

Are you denying Abichu is MBZ's girl. Here is my proof! If this is what MBZ does to Aba Demir in public, what do you think happens in private.
:lol: :lol: :lol: :lol:

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10087
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: MOHAMMED BIN ZAYED IS IN ADDIS TODAY! WHY?

Post by Digital Weyane » 14 Feb 2026, 21:31

የሳዑዲ አረቢያ ከፍተኛ ባለስልጣን በቅርቡ ወደ ኢትዮጵያ ተጉዘው ለአቢይ አህመድ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ መስጠታቸው ይታወሳል።

የብልፅግና ካድሬዎቻችን ከሳዑዲ ጋር በኢንተርኔት ላይ የቃላት ጦርነት ለመግጠም እንዲያስችላቸው የአረብኛ ቋንቋን መማር ጀምረው ነበር፣ ነገር ግን ሳዑዲ አረቢያ ብልፅግናዎች ባላሰቡት መንገድ ከቅዠታቸው እንዲባንኑ አደረገቻቸው።

ብልፅግናዎች በጣም ተጨንቀዋል። ኤምሬትስ ኡኡኡ ያስብላል እኮ ወገን። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:

Horus
Senior Member+
Posts: 41894
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: MOHAMMED BIN ZAYED IS IN ADDIS TODAY! WHY?

Post by Horus » 14 Feb 2026, 21:36

Digital Weyane wrote:
14 Feb 2026, 21:31
የሳዑዲ አረቢያ ከፍተኛ ባለስልጣን በቅርቡ ወደ ኢትዮጵያ ተጉዘው ለአቢይ አህመድ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ መስጠታቸው ይታወሳል።

የብልፅግና ካድሬዎቻችን ከሳዑዲ ጋር በኢንተርኔት ላይ የቃላት ጦርነት ለመግጠም እንዲያስችላቸው የአረብኛ ቋንቋን መማር ጀምረው ነበር፣ ነገር ግን ሳዑዲ አረቢያ ብልፅግናዎች ባላሰቡት መንገድ ከቅዠታቸው እንዲባንኑ አደረገቻቸው።

ብልፅግናዎች በጣም ተጨንቀዋል። ኤምሬትስ ኡኡኡ ያስብላል እኮ ወገን። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:
አው ኢንተርኔት አልባ ባለ ኮንጎ ጫማው ስልብ ባሪያ በጌታው ቁላ ሲፎክር አንዴ በግብጽ ቁላ ሌላ ግዜ በሳውዲ ቁላ :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

Post Reply