-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10087
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10087
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ሳዑዲ አረቢያ በአራት ኪሎ ቤት መንግሥት ላይ መብረቃዊ ጥቃት ከፈፀመች ማን ሊደርስልን ነው? ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ
የብልፅግናው ካድሬአችን almaze አረብኛ ቋንቋ ቢማር ጡሩ ነው እላለሁ። ሳዑዲዎችን በሚሰሙት ቋንቋ ሙልጭ አድርጎ እንዲሰድብልን የተጠየቅነውን የገንዘብ መጠን እንከፍላለን።
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10087
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ሳዑዲ አረቢያ በአራት ኪሎ ቤት መንግሥት ላይ መብረቃዊ ጥቃት ከፈፀመች ማን ሊደርስልን ነው? ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ
የብልፅግና መንግስት ልዩ መልእክተኛ እና ባለሙሉ ስልጣን አቶ Mesob/Axumezana በዚህ ሳምንት ወደ ሳዑዲ አረቢያ በማቅናት ከሳዑዲ ንጉስ ጋር የኤምሬትስ እና የሳዑዲን ጦርነት በሰላማዊ መንገድ ለመቋጨት እየተደረገ ባለው ድርድር ዙሪያ ትኩረት አድርገው እንደሚወያዩ ከአቶ almaze ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።
Re: ሳዑዲ አረቢያ በአራት ኪሎ ቤት መንግሥት ላይ መብረቃዊ ጥቃት ከፈፀመች ማን ሊደርስልን ነው? ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ
ሰላም ለዚህ ቤት! አካም ጅርቱ ብያለሁ ለ Abdisa and Ejersa
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10087
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ሳዑዲ አረቢያ በአራት ኪሎ ቤት መንግሥት ላይ መብረቃዊ ጥቃት ከፈፀመች ማን ሊደርስልን ነው? ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ
ዘራፍ አካኪ ዘራፍ
ዘራፍ አካኪ ዘራፍ
ማንም አይደፍርም የኤምሬትስን ግዛት
ሽምጥ ጋላቢ ከነፈረሱ
በዱር አዳሪ ድንጋይ ትራሱ
ለኤምሬትስ ሲል አትሳሳም ነፍሱ
ሞትን ያስመኛል ግርማሞገሱ
እከ ከ ከ ከ ከ ከ
ዘራፍ ዘራፍ ዘራፍ አካኪ ዘራፍ
ማንም አይደፍርም የኤምሬትስን ግዛት።
እህል አልቀምስ እንቅልፍም የለኝ
እናቴ የቀባችኝ ሰባተኛው ንጉስ ነኝ
እጄን አልሰጥም ሞት ካሎሰደኝ
እከ ከ ከ ከ ከ ከ
ዘራፍ ዘራፍ ዘራፍ አካኪ ዘራፍ
ማንም አይደፍርም የኤምሬትስን ግዛት።
ሄደህ ንገረው ለዛ ሳዑዲው
ዘንዶ ያወጣል አሳ ጎርጓሪው
እጄን አልሰጥም ላንተ ነዳጅ ቆፋሪው
ክሎሮክስ ጠጥቼ እሞታለሁ እንደ ጀግና ሰው
እከ ከ ከ ከ ከ ከ
ዘራፍ ዘራፍ ዘራፍ አካኪ ዘራፍ
ማንም አይደፍርም የኤምሬትስን ግዛት።