Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum





Fiyameta
Senior Member+
Posts: 20725
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: ✨ ❖ አንድ የአሜሪካን ዶላር 1️⃣5️⃣6️⃣.2️⃣7️⃣ ብር ገባ። ✨❖ አንድ የኤርትራ ናቅፋ 1️⃣6️⃣ የኢትዮጵያ ብር ገባ። ✨❖

Post by Fiyameta » 06 Feb 2026, 13:44

"...የብር የመግዛት አቅም መዳከም በኢትዮጵያ የኑሮ ውድነት በ7 እጥፍ እንዲጨምር ከማድረጉ ባሻገር ፣ 95 ሚሊዮን ዜጎችን ሕይወታቸው እንዲመሰቃቀል፣ ከሥራ ገበታቸው አፈናቅሎ ለድኅነትና ለተረጂነት እንዲጋለጡ አድርጓል። "
:shock: :shock: :shock: :shock:











Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10004
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ✨ ❖ አንድ የአሜሪካን ዶላር 1️⃣5️⃣6️⃣.2️⃣7️⃣ ብር ገባ። ✨❖ አንድ የኤርትራ ናቅፋ 1️⃣6️⃣ የኢትዮጵያ ብር ገባ። ✨❖

Post by Digital Weyane » 11 Feb 2026, 17:04

ህይወታችንን ለመታደግ እርዳታ ስለሚያስፈልገን በምግብ ራሳቸውን የቻሉ ኤርትራውያንን የነፍስ አድን የምግብ እርዳታ እንዲያደርጉልን ስንል በፈጣሪ ስም እንለምኖታለን። :roll: :roll:



Post Reply