https://x.com/PatrickHeinisc1/status/20 ... 6491227418
Re: TPLF's letter to the EU Chairman and African heads of States and Governments
Your Excellency,
Your Excellency,
Your Excellency,
Your Excellency,
Your Excellency,
Your Excellency,
............. Begging.
የዐረብ አገራት እና የምዕራባዊያን ኮዳ-ወያኔ፤ የUN ኮዳ-አፍሪካ አንድነትን (AU) ሲለማመጥ። ኮዳ ለኮዳ
የእራሱን መሰብሰቢያ ህንጻ መገንባት የማይችል የራሱ መሬት ያልሆነ ስጡኝ ብሎ ሲለማመጥ፡

-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13045
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: TPLF's letter to the EU Chairman and African heads of States and Governments
"ቶሎ ብላችዉ ድረሱልኝ ና አማልዱኝ፣ ዉጠረት ዉስጥ ገብተናል ና!"
ወደሽ ከተደፋሽ፣ ብረግጡሽ አይክፋሽ ፣ አለ የአገሬ ሰዉ!
ወደሽ ከተደፋሽ፣ ብረግጡሽ አይክፋሽ ፣ አለ የአገሬ ሰዉ!
Re: TPLF's letter to the EU Chairman and African heads of States and Governments
That is not begging. It is following the international diplomatic norm of respectfully addressing dignitaries.
Self-sertified begger is Abiy Ahmed who said ""በተፈጥሮዬ የመለመን ፀጋ አለኝ:: ልመና በጣም የሚሳካልኝ ሰው ነኝ:: እድሜዬን በሙሉ ማለት ነው::"
https://x.com/tesfanews/status/1721421496411730092
"ኢትዮጵያ ለማኝ ኣገር ናት" ጠ/ሚ ኣቢይ ኣህመድ
https://x.com/Martha20371824/status/1859785145013895402
Re: TPLF's letter to the EU Chairman and African heads of States and Governments
Eden says “ it is following the international diplomatic norm.” I disagree. In fact, the TPLF leaders have no clue what international norm is.
ቢሆንማ ኖሮ እንዴት AU በ ኢትዪጺያ የውስጥ ፓለቲካ እንዲገባ ይጠይቃሉ። እኔ እንደሚገባኝ — ከተሳሳትኩ አርሟኝ — ትግራይ የ ኢትዪጺያ አንድ አካል ነች። ነገ ጎጃም ፣ ጎንደር ፣ ወለጋ ወዘተ አቤቱታቸውን ለ UN ያቅርቡ ነው ሙግትሽ።
ዘይገርም።
ቢሆንማ ኖሮ እንዴት AU በ ኢትዪጺያ የውስጥ ፓለቲካ እንዲገባ ይጠይቃሉ። እኔ እንደሚገባኝ — ከተሳሳትኩ አርሟኝ — ትግራይ የ ኢትዪጺያ አንድ አካል ነች። ነገ ጎጃም ፣ ጎንደር ፣ ወለጋ ወዘተ አቤቱታቸውን ለ UN ያቅርቡ ነው ሙግትሽ።
ዘይገርም።