Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15163
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

በዓለም በውሸት 1ኛ ዐብይ አህመድ እና ቱልቱላዎቹ አማራ ፋኖን "እየለቃቀምነው ነው" ባሉበት ሳምንት እራሳቸው ተለቃቀሙ --> ጎንደር መሰከረ። ትጥቅ እና ስንቅ አስታጥቄ ጁላ ገለቱማ!

Post by Abere » 12 Feb 2026, 14:55

በዓለም ተወዳዳሪ የማይገኝለት በውሸት 1ኛ ዐብይ አህመድ እና ቱልቱላዎቹ አማራ ፋኖን "እየለቃቀምነው ነው" ባሉበት ሳምንት እራሳቸው እየተለቃቀሙ ስለመሆናቸው የዐደባባይ ምስጢር ሆነ--> ጎንደር መሰከረ። ትጥቅ እና ስንቅ አስታጥቄ ጁላ ገለቱማ!

ኮዳ-ሁሬሳ and DDT የሁሬሳ አስሪ ካቦ(ፎርማን), just in 2 days, after PP-cadres, ገረድ ብአድን and your world-class lair boss Abiy Ahmed testified they defeated Fano, their Orommuma force got whipped by Fano. ENDF-OLF never used that many number of drones in Tigray war over extended months - like it did in Gondar. The result, OLF-ENDF lost.