መለኮታዊ ጎህ በፍጥረት በር፥ ቁጥር 2 (ጥያቄ)
መለኮት መላኩን እና ዳያብሎስን ቢጸምድ ምን ለማስተማር ነዉ?
Re: መለኮታዊ ጎህ በፍጥረት በር፥ ቁጥር 2 (ጥያቄ)
ወይ ሁለቱንም ለማስተማር
ወይም ኣንዱን ኣስተምሮ ሌላዉን ለመቅጣት
ወይም ሁለቱንም ለመቅጣት ይሆን?
ከኣሁን በፊት እንደጻፍኩኝ እኔ ተገለጠልኝ ብዬ የማስብ ሰዉ እንጂ የመልዕክቱ ባለቤት ኣይዴለሁም። የመለኮታዊ አሰራር ትምህርትም ዬለኝም።

የኤርትራ ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፍወርቂ በቀደም በስተእርጅናዉ ቃላትን መርጦ ሽኩቻ ሲናገር ይህን ርዕስ ኣስታወሰኝ።
ከአረቱ ቃላት ዉስጥ ከሰረ ያለዉን ሳነብ በቅጽበት እጄን በአፌ ኣስጫነኝ።
አራት ጣቶቹን ሲቀስር ኣንዱ በቀጥታ ወደ እራሱ የምያመለክት ሆኖ ታየኝ።
የሚከተለዉንም የስብላል እንዴ ኣስባለኝ።
እየሱስ እራሱ በዳያብሎስ ተወርሷል ብሎ እግዝኣብሔር እራሱ በተዓምራዊ አሰራሮቹ በተገለጠበት ዘመን ብይኑን እራሱ የበየነበትን ያናግር ይሆን?
ጥር 5፣ 2018፣ ዓም
ከኣሁን በፊት የሚከተለዉን ኣስብሎኝ ነበር።
በኣፄ ሀይለሥላሴ ላይ ኣድሮ ኣልሰማም ሲል ኢሳያስ
ኩታ ኣጥልቆለት ስያለፋዉ ኖረ በስፍራዉ ሊመለስ
ነሓሴ 1፣ 2017፣ ዓም
ስለመለኮታዊ ነገር ዕዉቀቱን ያላችሁ ካላችሁ ነሓሴ 1፣ 2017፣ ያስባለኝን ጥር 1፣ 2018፣ ያስባለኝ ዉስጥ መመርመር ትችላላችሁ?
ስያለፋዉ የኖረ ከሆነ አስመራ ሳይደርሱ የዛን ግዜ ኤርትራ ክፍለ ሃገር ዉስጥ ይኖሩ የነበሩትን በዛሬ አጠራር ኤርትራዊያን የሆኑትን እየበደሉ በደርግ ያሳብቡ ነበረ የተባለዉንም ሀሜት መዝኖበት ይሆን? ሀሜቱ ዕዉነት ይሁን ኣይሁን የምያዉቁት ኤርትራ ዉስጥ የሚኖረዉ ሕዝብ ነዉ።

ጥር 2፣ 2018፣ ዘ ላስት ሉሲፈር የተባለ፣ ምናልባት ጥር 8፣ 2018፣ ነን በደ መሌ ካለ፥
እየሱስ እራሱ በዳያብሎስ ተወርሷል ብሎ እግዝኣብሔር እራሱ በተዓምራዊ አሰራሮቹ በተገለጠበት ዘመን ብይኑን እራሱ የበየነበትን ያናግር ይሆን?
ምናልባት ያልኩኝ ዘ ላስት ሉሲፈር የተባለ ነን በደ መሌ ለማለቱ ምንም ማረጋገጫ ስለሌለ ነዉ።
እየሱስ እራሱ በዳያብሎስ ተወርሷል ብሎ እግዝኣብሔር እራሱ በተዓምራዊ አሰራሮቹ በተገለጠበት ዘመን ብይኑን እራሱ የበየነበትን ያናግር ይሆን?
ምናልባት ያልኩኝ ዘ ላስት ሉሲፈር የተባለ ነን በደ መሌ ለማለቱ ምንም ማረጋገጫ ስለሌለ ነዉ።
Re: መለኮታዊ ጎህ በፍጥረት በር፥ ቁጥር 2 (ጥያቄ)
ይህን ርዕስ ስጀምር ታቦት ጣዖት ነዉ የሚል ኢትዮጵያዊ ይገኛል ብዬ በፍጹም ኣልገመትኩም።
የአስርቱ ትዕዛዛት ኣባት መሆኑ የሚታወቅ ፕሮፌት ሙሴ በዘመኑ ከእሱ በላይ ምድር ላይ የታወቀ ገናና ኣልነበረም የሚል አፈ ታሪክ ሰምቻለሁ።
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ጥንታዊ የሆነ የሙሴን አስርቱ ትዕዛዛት ጠባቂ እና ተሸካሚ ነዉ።
በዚህ ዘመን የተገለጠዉ ዕዉነት ከስደት በኋላ ፕሮፌት ሙሴ የተባለዉ ከስደት በፊት አክናተን የተባለ ታላቅ ፈረዖ ነበረ ነዉ።
እኔ እንደገባኝ ከሆነ ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን በቅኔዉ ቃሉ የማይቀለበስ ቃሉ፣ ለካ ኣንተ ነህ! ያለዉ ይህን ታላቅ ፈረዖ ነዉ።
እስከ ትላንትና ድረስ የህግሓኤ መፈክር በመለኮታዊ መሳይ ነገር ፍጹም ተገልጦልኝ ኣያዉቅም ነበር።
መፈክራቸዉ የሚንበረከኩት ሁለቴ ነዉ፣ ኣንዱ ሲጸልዩ፣ ሌላዉ ሲተኩሱ ነዉ ይላል።
እኔ በዚህ ዘመን ካድሬዎች የሚደፍሩት ቢሆንም የሚከበር የሳይንቲስት ሙያ ኣለኝ የምል ነኝ።
በሳይንስ ሙያ የፖለትካ መፈክር ሆነ ሌላ ስህተት የሆነ ነገር ዉድቅ ይሆናል።
ስለዚህ የሚንበረከኩት ሲጸልዩ እና ሲተኩሱ ነዉ ከተባለ፣ ሰዉ ጽፎላቸዉ ሳይሆን በራሳቸዉ ፈቃድ ያሉት ከሆነ፣ በሳይንሳዊ መንገድ ሲጸልዩ እና ሲተኩሱ ሲባል የሁለቱ ዓላማዎች እርስ በእርስ የሚጋጩ ከሆነ ሁለቱም ዉድቅ ይሆናሉ።
ሲተኩሱ የነበረዉ እግዝኣብሔር ባልፈቀደዉ ላይ ነበር ከተባለ፣ ሲጸልዩ የነበረዉ ለዘበት ነበር ከተባለ መፈክራቸዉ ዉድቅ ነበር ማለት ይሆናል።
እኔ ኢትዮጵያዊ ስለሆንኩኝ ለኢትዮጵያ ኣድሎ ስላለኝ ነዉ እንዳይባል ኢትዮጵያ ዉስጥ የመጀመርያ ዓመት የኮሌጅ ተማሪ ሆኜ ስለ አደዋ ታሪክ የተማርኩኝ ቀን ከክፍል ወጥተን ዶርም እንደደረስኩኝ እዉነታቸዉን የሚታገሉት ያልኩኝ ሰዉ ነኝ።
ኣለፋ ያልኩኝ የመፈክራቸዉ እርስ በእርስ መጋጨት እንደዚህ ሳይገለጥልኝ በፊት ነበር።
በኣፄ ሀይለሥላሴ ላይ ኣድሮ ያልኩኝ ትላንትና ለመጀመርያ ግዜ የሰማሁኝን ሳልሰማ በፊት ነበር።
ትላንትና ለመጀመርያ ግዜ የሰማሁኝ ደንፋ የተባለ ባህላዊ የሚመስል መለኮታዊ ነገር ኣገልጋይ የሆነን ኣፄ ሀይለሥላሴ ካባ ኣልብሰዉት ነበር ኣሉ።
በልጅነቴ ደንፋ መለኮታዊ ሀይል ኣለዉ ተብሎ መፈራቱን እንጂ በኣፄ ሀይለሥላሴ ጭምር የታወቀ እንደነበረ ኣልሰማሁም።
የእግዝኣብሔር ወይም መለኮታዊ መንፈስ በሰዉ ላይ ያድራል ወይም በሰዉ በኩል ይከሰታል ማለትን የሰማሁኝ ኣፄ ሀይለሥላሴ አበበ ብቅላን ሲሸልሙ ባደረጉት ንግግር ዉስጥ ነዉ።
ስለዚህ በእኔ አስተያየት ይህን ርዕስ ስጀምር ለጠየኩት ጥያቄ ግልጽ መልስ ማግኘት ያስቸገረኝ ቢሆንም ኣሁን ኣሳማኝ የሆነ መለኮታዊ መልስ ያገኘ ይመስለኛል።
ስለ መለኮታዊ አሰራር ዕዉቀት ኣለን የምትሉ ካላችሁ ሃይማኖት ኣለኝ ያለ ኢትዮጵያዊ ታቦት ጣዖት ነዉ ማለት እና የህግሓኤን የምንበረከከዉ ስንጸል እና ስንተኩስ ብቻ ነዉ ማለትን በመለኮታዊ መንገድ ብቻ መርምራችሁ መልስ ማግኘት ትችላላችሁ?
መርምሮ መልስ የማግኘት ኣስፈላጊነት እስከ ኣሁን የተከሰቱትን እንጂ ለወደፊት ሊከሰቱ የሚችሉትን መለኮታዊ አሰራሮች ስለማናዉቅ ነዉ። ኣሉ ብላችሁ የምታምኑ ከሆነ ማለት ነዉ።
ለእኔ ይህ ርዕስ እና ጥያቄ መልስ ኣግኝቶ ተገባዷል ማለት የሚቻል ይመስለኛል።

ሬይነሳንስ ማለት ከክርስትና በፊት የነበረ የታሪክ ቅርስን ከደረሱበት በኋላ ለሺህዎች ዓመታት የታሪክ ቅርሱ ለብሶ የኖረዉን አቧራ በማራገፍ በሳይንሳዊ መንገድ መርምሮ ቅርሱን ማደስ እና ማሳደግ ነዉ ማለት ይቻላል።
የመጀመርያዉ ሬይነሳንስ የጎደስ አቴና ዘመን የነበረ ስልጣኔ ከክርስትና ሃይማኖት መፈጠር በኋላ ለሺህዎች ዓመታት ተዘንግቶ የኖረዉን እንደገና ደርሰዉበት በሳይንሳዊ መንገድ ኣድሶ ማሳደግ ነበር ማለት ይቻላል።
ሁለተኛዉ ሬይነሳንስ የፈረኦ አክናተን ዘመን የነበረ ስልጣኔ ከስደት በኋላ ለሺህዎች ዓመታት ተዘንግቶ የኖረዉን እንደገና ደርሰንበት በሳይንሳዊ መንገድ ኣድሰን ማሳደግ ነዉ ማለት ይቻላል።
ሁለቱም የታሪክ ቅርሶች ላይ የመድረስ ጥልቅ ዕዉቀት በቀላሉ ኣይመጣም። በቀላሉ ለሕዝብ ዕዉቀትም ኣይወጣም።
ምክንያቱም ሬይነሳንስ የክርስትና ሃይማኖት ኣራማጆች ከምያራምዱት በቀጥታ ስለሚጋጭ ነዉ።
ይህንን በቀጥታ መጋጨት ያስተዋሉ የጥንት ዘመን እና የዚህ ዘመን ብልህ ሰዎች ሁለቱን ለየብቻ ኣድርገን እናራምዳለን ብለዋል።
የገዳ እና የቃሉ ለየብቻ መደራጀት እና የአሜሪካ መንግስት እና ሃይማኖት ለየብቻ ነዉ ማለት የዚህ ብልህነት ምሳሌዎች ናቸዉ።
ካልተሳሳትኩኝ ፍሪሜሶኖች በድብቅ መንቀሳቀስ የጀመሩት ኣዉሮፓ ዉስጥ ከካቶሊክ ክርስትና ኣራማጅ ኣዳኞች ለመትረፍ ነበር።
እዚህ አሜሪካ መንግስት እና ሃይማኖት ለየብቻ ናቸዉ በሚል መርህ የእኔ ዐይነት የፈረዖዎች ዘመን የጥንት ኢትዮጵያ ታሪክ ኣጥንቶ ማደስ እና ማሳደግ ኣቀንቃኞች አስተያየታችንን በሰፊዉ እና በትዕግስት መግላጽ እና ማብራራት እንችላለን።
ይህን ማድረግ የምንችለዉ በሃገራችን ሰዎች ጸረ ክርስትያን እየተባልን ነዉ።
የእንደዚህ ዐይነት ወቃሾች ጥልቅ ዕዉቀት ማነስ ምልክቱ እንደ እኔ ዐይነቱ በሳይንሳዊ መንገድ ተጠንቶ ታድሶ ይደግ ስንል ይጠና የምንለዉን የሃገርን መሠረታዊ ቅርስ ጣዖት ነዉ ማለታቸዉ ነዉ።
በእኔ አስተሳሰብ የመለኮታዊ አሰራር ምልክት እዚህ ዉስጥም ኣለ።
የሁለቱም ሬይነሳንስ ዘመኖች በአስተሳሰባቸዉ ጸረ ክርስትያን ተብለዉ በክርስትና ኣራማጆች መታደን ያለ መለኮታዊ አሰራር የሚገናኙ ኣይመስለኝም።
የሁለቱም የሬይነሳንስ ዘመኖች የሬይነሳንስ ሰዎች ከክርስትና ሃይማኖት መፈጠር በፊት የነበሩ የጎደስ አቴና እና የፈረዖ አክናተን ዘመኖች የነበሩ የጥንት ስልጣኔዎች ተጠንተዉ ይታደሱ እና ይደጉ ከማለት ዉጪ ሌላ ኣላሉም። ይህ ደግሞ ሃጥዓት ኣይዴለም።
ኣለማወቅ እንጂ ማወቅ ሃጥዓት ኣይዴለም ተብሏል።
ይህን ርዕስ ስጀምር ግምታዊ መለኮታዊ ጽምዶ ብልም ጽምዶዉ ዉስጥ ታቦት ተሳላሚ እና ታቦት ጣዖት ነዉ ባይ ይከሰታሉ ብዬ ፍጹም ኣልገመትኩም ነበረ።
ስለዚህ ይህን መለኮታዊ ግምት ያልኩኝን ማገባደድ የሚቻለዉ ዕዉነት ሆነ ነዉ ወይስ ስህተት ሆነ በማለት ነዉ።
ለእኔ ስህተት ሆነ ከማለት ዕዉነት ሆነ ማለት የበለጠ ኣሳማኝ የሚሆን ይመስለኛል።