Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11363
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Ato Aman Fisatzion, the CEO and founder of EBS Television, passed away today

Post by MINILIK SALSAWI » 11 Feb 2026, 08:45

የኢቤኤስ ቴሌቪዥን ዋና ስራ አስፈጻሚና መስራች የነበሩት አቶ አማን ፍስሃጽዮን ባደረባቸው ህመም በህክምና ሲረዱ ቆይተው ዛሬ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል https://mereja.com/amharic-v3/8194

ethiopianunity
Senior Member
Posts: 10852
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: Ato Aman Fisatzion, the CEO and founder of EBS Television, passed away today

Post by ethiopianunity » 11 Feb 2026, 22:40

Everything in Ethiopia is still controlled by Tplf, in addition , when PP took over, Shabia is now everywhere in Ethiopia. Ebs owner was Tplf/ Shabia.

MINILIK SALSAWI
Senior Member
Posts: 11363
Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Contact:

Re: Ato Aman Fisatzion, the CEO and founder of EBS Television, passed away today

Post by MINILIK SALSAWI » 12 Feb 2026, 10:21

በአሜሪካ ለምትገኙ: የአቶ አማን ፍስሃጽዮን የሽኝት እና የጸሎት መርሃ ግብር 🕯️🇺🇸
​የሀገርም ባለውለታ... የሚዲያ መሪውን ለመሰናበት ለምትፈልጉ ሁሉ
​የኢቢኤስ (EBS) ቴሌቪዥን መስራች እና የቀድሞ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ አማን ፍስሃጽዮን ህክምናቸውን ሲከታተሉበት በነበረው አሜሪካ ህይወታቸው ማለፉ ይታወቃል።
​በመሆኑም በአሜሪካ ለሚገኙ ወዳጅ ዘመዶቻቸው እና አድናቂዎቻቸው የሚከተሉት የሽኝት መርሃ ግብሮች ተሰናድተዋል፡-
📍 የሽኝት ፕሮግራም (Viewing/Farewell):
​ቀን: ዛሬ ሐሙስ (ፌብሯሪ 12) እና ነገ አርብ (ፌብሯሪ 13)
​ቦታ: ሜሪላንድ፣ ታኮማ ፓርክ (7700 Carroll Avenue, Takoma Park, MD)
📍 የጸሎት መርሃ ግብር:
​ቀን: የፊታችን ቅዳሜ (ፌብሯሪ 14)
​ቦታ: ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያ ኢቫንጄሊካን ቤተክርስቲያን (International Ethiopian Evangelical Church)
​ማስታወሻ:
አስከሬን ወደ ኢትዮጵያ የሚመጣበትን ቀን እና ኢትዮጵያ ውስጥ የሚኖረውን የቀብር ሥነ-ስርዓት በተመለከተ ኮሚቴው የሚያወጣውን መረጃ ተከታትለን የምናሳውቅ ይሆናል።
​ነፍስ ይማር!

Meleket
Member
Posts: 4931
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: Ato Aman Fisatzion, the CEO and founder of EBS Television, passed away today

Post by Meleket » 12 Feb 2026, 10:38

ንስድራቤትን መፍቀርቲን እዚ ግሩም መስራቲን ወናኒን EBS አማን ፍስሃጽዮን ጽንዓትንኡኡ ድማ መንግስተሰማያት ንምነዬሉ። EBS እዉን በቲ ንሱ ዝሓንጸጾ ምዕሩግን ልሉይን ተፈታዊን መገዲ ብምምራሽ ብሉጽ ስርሓት ንሕዝቢ ክተቕርብ ንላበዋ፡ ንሕና ኤርትራዉያን ደያኑ ማእከልን መስመርን በቲ ልሙድ ኤርትራዊ ጭዉነት ሓበንን ፍናንን።

Post Reply