Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15170
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ሣ2ቱ ሰይጣናት- ጥናዔል ሲቀጥፍ መላእክታትን የፈጠርኳችሁ እኔ ነኝ ብሎ ብዙዎችን አስቶ ይዟቸው ዘብጥያ ወረደ --- የኦሮሙማው ሰይጣን ዐብይ ለፓርላማ ተብዬ ጭፍራው ቀጠፈላቸው

Post by Abere » 04 Feb 2026, 18:29

ሣጥናዔል ሲቀጥፍ መላእክታትን የፈጠርኳችሁ እኔ ነኝ ብሎ ብዙዎችን አስቶ ይዟቸው ዘብጥያ ወረደ --- የኦሮሙማው ሰይጣን ዐብይ ለፓርላማ ተብዬ ጭፍራው ቀጠፈላቸው- እያንቀላፉ ዘብጥያ ይዟቸው ይወርዳሉ..እጅግ የሚያሳዝንም የሚያሳፍርም ነው - በመሬት ላይ ከሚሄደው ሰው መካከል ሁሉ እንደ አብይ አህመድ ዋሽቶ ዋሽቶ ጨርሶ - በውሸት የሚጨማለቅ ሰው ታይቶ አይታወቅም። ውሸት ቆሻሻ ሲሆን በዚህ ቆሻሻ ላይ የሚጨመላለቅ አሳማ ደግሞ አብይ አህመድ ነው።

ይህን ሲያዳምጥ የሚውለው ፓርላማ ደግሞ ሁሉ ነገር ሲወርድበት የማይሰማው ድንጋይ ነው።
ለትግሬ ጠባቂ ዘበኛ በመሆን ከሻዕብያ ዝርፊያ ጠበቅኩት - መቀሌን ታደግኋት ብሎ አረፈ። አማራን ግን ወያኔ ዘረፈው - አማራን ለማስጣል አልቻልኩም ብሎ አረፈ። ያስቃል።
ወያኔም አብይ ኦሮሙማ ናቸው አማራን የዘረፉት። አሁን የራያ ኮረም አላማጥን አማራ እየዘረፈው እና እያስዘረፈው መሆኑን እንኳን የማያውቅ ቀጣፊ። አይ ኢትዮጵያ ባለጠፋ ሰው በሽተኛ ኦሮሙማ ፈረደብሽ።


Post Reply